Lisane Orthodox – ልሳነ ኦርቶዶክስ
ይህ ቻናል፣ ከአባቶች የጥበብ ማዕድ የተቀዱ፣ ለተጨነቀች ነፍስ እረፍትና ለተዋከበ ልብ ሰላም የሚሰጡ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና ትረካዎችን ያቀርባል።
Lisane Orthodox – ልሳነ ኦርቶዶክስ means “The Voice of the Orthodox.”
Our channel shares inspiring stories and life lessons from the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
Through real-life struggles and spiritual challenges — such as lust, anger, silence, patience, and other human experiences — we teach how to overcome them with faith, wisdom, and guidance from the saints and scriptures.
Subscribe and join us on a journey of faith, wisdom, and heart-healing stories.
contact me for anything👉 [email protected]
telegram👉 @One_king_man
ድጋፍ ለማድረግ
አቢሲኒያ 196756957
መንፈሳዊነት ሲከብዳችሁ አባ መቃርስ እንዲህ ይመክሯችኋል
ህይወታችሁን እስከ መጨረሻው የሚቀይረው የአባ መቃርስ ምክር
ወደ ሞት ከመሄድ የሚታደጋችሁ የ አባ መቃርስ ታሪክ እና ትምህርት
ለ3 ዓመታት አፉን በድንጋይ የዘጋው አባት
ከእንደዚህ አይነት ጾም ተጠበቁ የአባቶች ትምህርት
የቤተ መንግስቱ ድሎት የረበሸው ፃድቅ | መንፈሳዊ ታሪኮች
ጸዋሚም የማይጾምም ሊያየው እና ሊመለከተው የሚገባ | ነፍስን ወደ ሰማይ የሚያወጣ የአባቶች ምክር
የእመቤታችን ስድስቱ ተአምራት // የድንግል ማርያምን ተአምር መስማት ቀላል አይምሰላችሁ
እመቤታችን በሞት የቀጣችው ሰው // ለሚወዷት ያሳየችው ተአምር
የጸሎታችን መልስ ለምን ይዘገይብናል ? | በፍጥነት እንዲመልስ አሁኑኑ አድርጉት / prayer
ኃጢያት መስራትን አስቁሞ መንፈሳዊ ያደርጋችኋል / the history of two hermits
ጭንቀት እና ፈተና ሲበረታባችሁ አድምጡት
የድንግል ማርያም ፍቅሯ እና በማይታዘዙት ላይ ያሳየችው ቅጣት ተአምረ ማርያም / the miracle of Mary
ስትሰሟቸው ደስ የሚሉ የሁለቱ ባህታውያን ታሪክ / the story of two hermits
ይህን ስታዳምጡ ተፈትኛለሁ ብላችሁ አታስቡም
ምህረት የሌለው ኃጢያት አባቶች ከዚህ ተጠበቁ ይላሉ
ነፍሱን ለሰይጣን የሸጠው ወጣት እና ክብሩን የናቀው የጦር አለቃ | ከ2ቱ ታሪኮች የሕይወትህን ዋጋ ተማር
ሰላም አጣችኋል | ለደከመች ነፍስህ እረፍት የሚሰጥ የአባቶች ምክር
ሰላማችሁን የምታስመልሱበት ከታላላቅ የአባቶች የተሰጠ መንፈሳዊ ምክር
ፍትህ ያጣችሁ ሲመስላችሁ ይህን ታሪክ አድምጡ | የእግዚአብሔርን ስውር ጥበብ የሚያሳይ መንፈሳዊ የአባቶች ትምህርት
ኃጢአት አድክሟችኋል | ለደከመች ነፍስ እረፍትና ተስፋ የሚሰጥ የአባቶች ምክር
ስንሰማው ደስታን የሚሰጡን የመንፈሳዊ አባቶች ምክር እና ታሪክ
የመጨረሻዋ ሰዓት ሚስጥር ከቅጣት የሚያድኑን አባታዊ ምክሮች
በዚህ ምክር ኃጢያትን ለማቆም ትገደዳላችሁ // አባቶች የሰጡት ከባድ ትምህርትና ማስጠንቀቂያ
ህይወታችሁን በፈተና በመከራ እና በችግር እንዲሞላ የሚያደርገውን ሰይጣን የምታርቁበት የአባቶች ምክር
በፈተና ና በችግር ጊዜ እድንደሰት የሚያደርገን የአባቶች ምክር ና ትምህርት
የኃጢያት ደመዎዝ ሞት ነው ከ3ቱ ታላላቅ አባቶች የተሰጠ የሕይወት ዘመን መንፈሳዊ ምክር
ከኃጢያት ይለዩአችሁ ሕይወታችሁን ለዘላለም የሚቀይረው የአባ መቃርስና የአባ እንጦንስ ምክር
በፈተና ፣ በጭንቀት እና በኃጢያት ለተሰላቸች ነፍስ | የለውጥ እና የመፍትሔ የአባቶች መንፈሳዊ ትምህርት
ሲጨንቃች እና ስትፈተኑ አድምጡት መንፈሳዊነታችሁ ከፍ የሚያደርጉ የአባቶች ምክር