Jud Tube
ቁርአንን / አረብኛን በትክክለኛው መልኩ መማር ይፈልጋሉ? ቁርአንን ማንበብና አስተምሮዎቹን መረዳት ይፈልጋሉ?
እንደዛ ከሆነ በትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት። Jud Tube ከአሊፍ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ድረስ እጅዎን ይዞ ያስተምረዎታል፣ አረብኛን በአግባቡ እንዴት መናገር፣ ማዳመጥ፣ መፃፍና ማንበብ እንደሚችሉ ያማሩበታል።
ጥራት ባላቸውና ግልፅና ቀላል በሆኑ የተጅዊድ ትምህርቶች ቁርአንን በቀላሉ በተጅዊድ ማንበብና አቀራርዎን ማስተካከል ይችላሉ።
ሁሉም የሚሰጡት ትምህርቶች በቁርአኑም የሒፍዝና የተጅዊድ ሸሀዳ (ምስክር) እና በአረብኛ ቋንቋውም ዲግሪ ባለው እንዲሁም የበርካታ አመታት የስራ ልምድ ባለው ሙሀመድ ጁድ (ሙሀመድ ሀሰን ሙሀመድ) የሚሰጥ ነው።
በመሆኑም እርስዎ ቁርአንን ወይም አረብኛ ቋንቋን በትክክለኛው መንገድ መማር የሚፈልጉ ከሆነ ቀዩን በተን (Subscribe) በመጫን የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ራስዎን ያሻሽሉ።

በዚህ መንገድ ፊደላትን በትክክል ማውጣት ትችላላችሁ!

5ቱን የሚም (م) ህጎች በቀላሉ ተማሩ | ለጀማሪዎች | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

እነዚህን ቃላት ካላወቃችሁ ቁርአንን መረዳት አትችሉም! | ክፍል 1 | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ያለ ማቆሚያ ምልክት በቀላሉ ለማቆም | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ከዚህ ቪዲዬ በኋላ እነዚህን ቃላት ማንበብ አይከብዳችሁም! | 7ቱ አሊፎች በቀላሉ | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

40 የቁርአን ምልክቶች በ4 ደቂቃ ብቻ! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

የኑን ሳኪና ህግን በ10 ደቂቃ ይማሩ | ለጀማሪዎች | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

እነዚህን ስለቁርአን የሚነገሩ 10 መጥፎ አመለካከቶችን ተጠንቀቁ! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

አሁኑኑ አቁሙ❗️ ብዙዎች ፋቲሀን ሲያነቡ የሚፈፅሟቸው ከባባድ ስህተቶች! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ቁርአን ላይ "ኢድጋም" ምንድን ነው? - በቀላሉ ለጀማሪዎች | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ተጠንቀቁ! ብዙዎች ቁርአን ላይ የሚፈፅሙት ከባድ ስህተት! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ይህን ስህተት አሁኑኑ አቁሙ! | የሚወፍሩ እና የሚቀጥኑ የአረብኛ ፊደላት | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ምንም ሀረካ የሌለውን ፊደል እንዴት በቀላሉ ማንበብ ይቻላል? | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ብዙዎችን ግራ የምታጋባ ፊደል "ى" | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

በቁርአን ዙሪያ የሚነሱ ማምታቻዎችና መልሶቻቸው | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ብዙዎች የሚከብዳቸው የተጅዊድ ህግ | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

እነዚህን ምልክቶች ካላወቃችሁ ቁርአንን ማንብብ አትችሉም! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ከዚህ ቪዲዬ በኋላ አረብኛ ይከብዳል እንዳትሉ! | 100 በአማርኛም በአረብኛም ተመሳሳይ ቃላት | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ከዚህ ቪዲዬ በኋላ የነዚህ የፊደላት ጥምረት በጭራሽ ግራ አይገባችሁም! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

99% ሙስሊሞች ይህንን ቃል በትክክል አያነቡትም! | ተጅዊድን በቀላሉ | ቀላል አረብኛ | Jud Tube

ቁርአንን ባማረ ድምፅ ለመቅራት 5 ሚስጥሮች | አሁኑኑ ይሞክሩት! | ቀላል አረብኛ | Jud Tube

አዛን እንደዚህ አይደረግም! 25 ከባባድ ስህተቶች | አሁኑኑ አቁሙ! | ቀላል አረብኛ

በቁርአን ዙሪያ በርካቶች የሚፈፅሟቸው 10 ስህተቶች | አሁኑኑ አቁሙ | ቀላል አረብኛ

አረብኛ ፅሁፍ በቀላሉ ማንበብ - የአረብኛ ፊደላት - ክፍል 1 - ቀላል አረብኛ | አረበኛ ቋንቋ መማሪያ | አረብኛ ቋንቋ ለመማር | አረበኛ በአማርኛ

በቁርአን ውስጥ ያሉ ምልክቶች ትርጉም | የቁርአን ምልክቶች | የማቆሚያ ምልክቶች | ቁርአንን እንዴት እናንብብ | ቁርአንን በቀላሉ ለማንበብ | ቀላል አረብኛ

አረበኛ ቋንቋ እንዴት ቻልኩ? አዲስ ቋንቋ በቀላሉ ለመቻል | ቋንቋ ለመቻል የሚረዱ መንገዶች | ቀላል አረብኛ | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ መማሪያ

መቸገር ቀረ! | በአረብኛ ለመገበያየት የሚያስፈልጉ ቃላትና ንግግሮች | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | አረበኛ ቋንቋ መማሪያ

ህመሜን በአረብኛ መግለፅ አልቻልኩም! | ሆስፒታል ውስጥ አስፈላጊ ቃላትና ንግግሮች | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | በቀላሉ

የሰውነት ክፍሎች || 25 የሰውነት አካላት በአረብኛ| ለጀማሪዎች | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | አረብኛ ቋንቋ መማሪያ

መሰረታዊ የአረብኛ ትምህርት ለጀማሪዎች|| 80 መሰረታዊ የአረበኛ ቃላት | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | አረብኛ ቋንቋ መማሪያ