Jemal Ahmed Show

እንኳን ወደ ትክክለኛው የጀማል አህመድ ሾው ቻናላችን በሰላም መጡ፡፡ ጀማል አህመድ ሾው ለረጅም ዓመታት በጋዜጠኝነት፡ በሚዲያ መሪነት ያገለገለው የጋዜጠኛ ጀማል አህመድ ትዕይንተ ውይይት ነው፡፡ ህዝባቸውንና ሀገራችውን ያገለገሉ በመልካም ስብዕናችዉ የሚታወቁ እንግዶችና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሚመለከታቸው የተለያዩ አካላትን በእንግድነት ያቀርባል፡፡ የሙያ ባልደረቦቹ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዝግጅቶቻቸውን በማቅረብ ይሳተፋሉ፡፡