አሊፍ አዉቶሞቲቭ ጋራዥ ALIF AUTOMOTIVE garage

👉👍👉👉🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ወደ Alif automotive garage በሠላም መጣችሁ። ይህ ቻናል አጠቃላይ ስለ ተሽከርካሪ (መኪና) የሚስራ ቻናል ሲሆን ለመንጃ ፈቃድ ተፈታኞች ፣ ለአውቶሞቲቭ ተፈታኞች ፣ ለሹፌሮችና ለተሽከርካሪ ባለቤቶች ፣ ለጋራጅ ባለሙያዎች/መካኒኮች ፣ ለአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ አሰልጣኞችና ሰልጣኞች እንዲሁም ለሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ምሩቃንና ተማሪዎችን የተግባር እውቀታቸውን ለማሳደግ የሚያግዝ የተሽከርካሪ ቴክኖሎጂ ፣ የተሽከርካሪ ክፍሎች እና ሲስተሞች አሰራር ፣ መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ፣ ቢበላሹ እንዴት ማስተካከል እንደምንችል ሰፋ ባለ ትንታኔ እና በላቀ አቀራረብ ለሀገር ልጅ በሀገር ቋንቋ በሳምን ሁለት ጊዜ ይዞ ይቀርባል። የተሻለ እውቀት ለማግኘት Subscribe በማድረግ ይተባበሩን

ሰላም ወንድም እንዴት አለህ ሰላም እት እንዴት አለሽ ?
የተለያዩ የ Automotive መረጃዎችን በዚህ ሶልሽን ያገ ኛሉ መፍቴያገኛሉ ይቀላቀሉ channel
It is all about Auto motive Techolog in ethiopia pleasse Subscribe my chanelhttps
ሰላም ወንድም እንዴት አለህ ሰላም እት እንዴት አለሽ ?
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇ይጫኑት  ሊንኩን link