ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። አምሳሉ እባላለሁ ጠቅላላ የህክምና ባለሙያ እና የማህበረሰብ ስነ-ምግብ ጤና ኤክስፐርት ነኝ። በዚህ ቻናል የጤና እና የስነ ምግብ ትምህርቶችን እንዲሁም መረጃዎችን ለተመለካቾቹ በማቅረብ የሰዎችን ግንዛቤ እና እውቀት ለማሳደግ እየሰራሁ እገኛለሁ፡፡ማንኛውም ጥያቄ እና የጤና ማማከር አገለግሎት ምትፈልጉ ሳትሳቀቁ መጠየቅና ማማከር ትችላላችሁ። በቀጣይ በተከታታይ የምለቃቸው አዳዲስ የጤና መረጃዎችና ትምህርቶች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ፡ ሸር፣ላይክ አድርጉት፡፡ በስልክ ለማግኘት 0915718558 ይጠቀሙ።
Welcome to my YouTube channel .
My name is Amsalu and I am General Health Practitioner, and Public health nutritionist.
In this channel, Scientific and latest Health information's, nutritional counseling and
Psychological counseling AND Lifestyle habit therapy programs will be periodically published.
Ask me your important health issues and questions and surely i will answer them instantly.
Don't forget to like, share and subscribe to get latest updates of our channel.
#contact me- [email protected]
🔴 እነዚህን 7ቱን ሳታውቁ በጭራሽ እንዳታረግዙ / Things You MUST Know Before & During Pregnancy!
🔴 ቦርጭን ለመቀነስ 5 ወሳኝ መፍትሄዎች / How to Burn Belly Fat Quickly | 5 Powerful Lifestyle Changes!
🔴 የፀጉር መነቃቀልና መሳሳት 6 መንስኤዎችና መፍትሄዎች / Top 6 Causes of Hair Loss and How to Fix Them Naturally.
🔴 ቡና መጠጣት ጥቅም ወይንስ ጉዳቱ ያመዝናል? Is Coffee Good or Bad for You? The Truth Revealed!
🔴 በስኳር በሽታ ልትያዙ እንደሆነ የሚያሳዩ ምልክቶች / 9 Warning Signs of Prediabetes You Shouldn’t Ignore!
🔴 የሁልግዜ ድካም ስሜት መፍትሄዎች /The ultimate solution of tiredness.
🔴 የደም ማነስ በሽታ ምልክቶችና መፍትሄዎች / Don't Ignore These Anemia Symptoms + How to Treat It!
🔴 እርግዝና አልፈጠር ላላችሁ እህቶች?? || 8 ቁልፍ መፍትሄዎች why not you become a pregenant?
🔴 የጎመን ጁስ (ውህድ) 5 የጤና ጥቅም ና አዘገጃጅት/ Why You Should Start Drinking Cabbage Juice?
🔴 የፀጉር ቀለም ለምትጠቀሙ ወሳኝ ቪዲዬ /ጥንቃቄ /Hair dye.
🔴 በአፍንጫ አለርጅ ለተቸገራችሁ... allergic rhinitis
🔴 ከመጠን ባለፈ ላብ ለምትቸገሩ መፍትሄዎች | how to stop over sweating
🔴 ያለግዜው ሽበት ላስቸገራችሁ | gray hair
🔴 የቫይታሚንና ሚኒራል እጥረት ሲኖር የሚታዩ 12 አካላዊ ምልክቶች። 12 common symptoms of vitamin and minerals deficiency.
🔴 የፀጉር ፎረፎርን በቀላሉ እቤት ውስጥ ለማከም dandruff home treatment
🔴 ተደጋጋሚ የድካም ስሜት 8 ዋና ዋና መንስኤዎችና መፍትሄዎች | causes and Treatments of fatigue.
🔴 የቆዳ ማርጠቢያዎች | የፊት ክሬም | Moisturizer | የትኛው ይሻላል?
🔴 ሶሻል ሚዲያ አጠቃቅም በአምሮ ጤና ላይ ያለው ጉዳት How social media affects mental health.
🔴 ለፀጉራችሁ መነቃቀል/መሳሳት ቀላል 8 መፍትሄዎች| 8 hair loss solutions.
🔴 ለፀጉራችሁ መሳሳትና መነቃቀል 7 ምክንያቶች causes of hair loss.
🔴 ከጨጓራ ህመም ለመገላገል የሚያስችሉ 10 ፍቱን መፍትሄዎች Peptic Ulcer Causes, Signs and Natural Treatments.
🔴 የፊት ቆዳ እርጅናን የሚያፈጥኑ 6 ምግብና መጠጦች / 6 foods causes skin aging.
🔴 የተልባ ውህድ (ጄል) ለፀጉር እድገትና ውበት | Amazing benefits of Flax seed for hair growth.
🔴 ቦርጭን ለመቀነስ 7 የተመረጡ እንቅስቃሴዎች | Best exercises for belly fat loss.
🔴 የተልባ ውህድ አዘገጃጅትና 6 የጤና ጥቅሞች Flaxseed Recipes and Health Benefits
🔴 በአሁኑ ሰአት እየበዛ ለመጣው የኩላሊት ህመም 10 ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች / Kidney infection
🔴 የፌጦ ውህድ አዘገጃጅትና አስደናቂ የጤና ጥቅም Halim seed Recipe and Health benefits.
🔴 የደም ቧንቧን ለማፅዳት አስደናቂ ውህድ Unclog Blood Vessels Naturally
🔴 በቀን 1 ብርጭቆ የእርድ ወተትን ከምኝታ በፊት መጠጣት ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Health benefits of Turmeric.
🔴 የአፍና የጥርስን ጤና ለመጠበቅ ተፈጥሯዉ መንገዶች Natural oral hygiene and toothpastes.