Merkeb Tube

ይህ የዩቱዩብ ቻናል ከ9- 12 የመደበኛ ክፍል ፊዚክስ ትምርቶችን እና የዩንቨርስቲ 1ኛ አመት General Physics እንዲሁም ሳይንስ ነክ የሆኑ ትምህርቶች እና ግኝቶች የምናቀርበት ሚዲያ ነው፡፡