Kesis Dibekulu Belay Official

ምንተ ንግበር፦ ምን እናድርግ?፦ Minte-nigber Tube ይህ መንፈሳዊ ቲዩብ በመልአከ ገነት ዲበኩሉ በላይ በላይ የተከፈተ መንፈሳዊ ዓውድ ሲሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶቅማና ቀኖና መሠረት የሚሰጡ የስብከተ ወንጌል፣ ያሬዳዊ መዝሙራት፣ ሥርዓተ ማሕሌትና ልዩ ልዩ መንፈሳዊና አስተማሪ ድምጾች ይሰሙበታል። ኦርቶዶክሳዊ አገልግሎት ይሰጥበታልና እንደሚገባው እናገለግል ዘንድ በጸሎታችሁ እንድታስቡን። የሚለቀቁት መልእክቶች እንዲደርሷችሁ ሰብስክራይቭ እንድታደርጉና ለሌሎችም ሼር በማድረግ የድርሻችሁን እንትወጡ በክርስቶስ ፍቅር እናሳስባለን።

" ዘነሣእክሙ በጸጋ ሀቡ በጸጋ፦ በከንቱ ተቀብላችሁ በከንቱ ስጡ።" ማቴ ፲፥፰