ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ - ZEMA ZEKIDUS YARED
ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች፣የዜማ አንቀጾች፣አቋቋም፣ወረብ፣አመላለስ፣ቸብቸቦ፣አንገርጋሪና የጎንደር ንሽ፣የአቋቋም አመል፣እና የአማርኛ ዜማ ና የአማርኛ ቸብቸቦ፣የቅዳሴ ዜማና ማንሻ፣ያሬዳዊ ዜማ በ English ቋንቋ በeotc፣በeotcmk፣በማኅቶት፣በቀንዲል፣በፈውስ መንፈሳዊ፣በሙራደ ቃልና በሌሎችም YouTube የሚለቀቁ መንፈሳዊ ትምህርቶች ይደርሱዎታል ይከታተሉን።
በተለይ የታች ቤት አቋቋም መማር ለሚፈልጉ፣አቋቋም ፣ወረብ፣ባህል፣የመዝሙር(የክብረ በዓል)ቀለም መጠየቅ ከፈለጉ ይጎብኙን ታዛዥ ነን።
ስልክ 0918143540/0918854323
መ/ር ቀጸላ እንየው
መዝሙር ከህዳር 27- ታኅሣሥ 3 ድረስ የሚባል
ህዳር 25 (፳፭) የቅዱስ መርቆሬዎስ ወረብ
ኅዳር 24(፳፬) የሚባል የካህናተ ሰማይ ወረብ
መዝሙር ከህዳር 20-26 የሚባል መዝሙር በዜማ
የህዳር ማርያም አንጋሪና ንሽ
ህዳር 21 ቀን የሚባል የማርያም ወረብ
የቅድስት መዝሙር ሎቱ በዜማ
የህዳር ሚካኤል አንገርጋሪ፣ነሽና የወረብ አቀራረብ
የህዳር ሚካኤል ድርሳን ክፍል 3
የህዳር ሚካኤል ድርሳን ክፍል 2
የህዳር ሚካኤል ድርሳን ክፍል፩
የህዳር ሚካኤል ወረብ
የአስተምህሮ መዝሙር በታች ቤት
ህዳር 6 የቁስቋም ወረብ
የመጨረሻ ጽጌ መዝሙር በዜማ
የጥቅምት መድኃኔዓለም አንገርጋሪና ንሽ
የመጨረሻ ጽጌ የላይ ቤት ወረብ
የመጨረሻ ጽጌ ወረብ
የጥቅምት 27 የመድኃኔዓለም ወረብ
የአምስተኛ ጽጌ ዚቅ ጥቅምት 30 ቀን የሚባል
የአራተኛ ጽጌ የላይ ቤት ወረብ
የአራተኛ ጽጌ የታች ቤት ወረብ
የአራተኛ ጽጌ ዚቅ በዜማ
ጥቅምት 14 የአቡነ አረጋዊ አንገርጋሪ፣ንሽ፣የምልጣን ወረብና ቸብቸቦ፣የእስመ ለዓለም ወረብና ቸብቸቦ
የሦስተኛ ጽጌ መዝሙር በዜማ
ጥቅምት 14 የአቡነ አረጋዊ ወረብ
የ3ኛ ጽጌ የላይ ቤት ወረብ
የ3ኛ ጽጌ የታች ቤት ወረብ
ጥቅምት 12 ቀን የሚነበብ የቅዱስ ሚካኤል ተአምር
የ3ኛ ጽጌ ዚቅ በዜማ