ማራካሽ ሚዲያ - Marackash Media

እንኳን ወደ ማራካሽ ሚዲያ በደህና መጡ።
ማራካሽ ሚዲያ አቅም ያላቸውን ድምፃዊያን Produce ለማድረግ አልሞ የተከፈተ Youtube ቻናል ነው እናም በቅርቡ ስራውን ይጀምራል ። እስከዛው Subscribe አድርገው በሚጫኑ Vidoes ይዝናኑ።