Fasika Abroad 🌍

Welcome to Fasika Abroad! ✨

I’m Fasika, an Ethiopian student and YouTuber living in Finland. On this channel, I share my real experiences, challenges, and beautiful moments from my life abroad.

Here, you’ll find Amharic vlogs about:
🎓 Student life in Finland
🌨 Finnish culture, work and lifestyle
✈️ Travel experiences and tips for Ethiopians
💬 Honest talks, advice, and motivation

My goal is to help, inspire, and connect with people who dream of studying, working, or starting a new life abroad. Subscribe and join me on this exciting journey — from Ethiopia to Finland, and beyond! 💙


እንኳን ወደ ፋሲካ አብሮድ ቻናል በደህና መጣችሁ! ✨
እኔ ፋሲካ ነኝ፣ በፊንላንድ የምኖር ኢትዮጵያዊ ዩቱዩበር ነኝ። በዚህ ቻናል ውስጥ ሕይወቴን እንዲሁም የተለያዩ እውነተኛ ተሞክሮዎቼን አጋራለሁ።

ቪዲዮዎቼ ይዘት፦
🎓 የተማሪ ሕይወት በፊንላንድ
🌨 የፊንላንድ ባህል ፣ ስራ እና አኗኗር
✈️ የጉዞ ልምዶች እና ምክሮች ለኢትዮጵያውያን
💬 እንዲሁም በጣም አስገራሚ ገጠመኞች

ዓላማዬ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እና የውጭ ሕይወት ለሚወዱ ሰዎች መረጃ ማቅረብ ነው። ከኢትዮጵያ እስከ ፊንላንድ ድረስ ያለውን እንዲሁም ከዛ በላይ የሆነውን ጉዞዬን እንድትከታተሉ እጋብዛለሁ። 💙