Tesfaye Girma Official

የተወደዳቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፀጋ እና ሰላም ይብዛላቹ እያልኩኝ በምትመለከቷቸዉ እና በምታደምጧቸዉ የመዝሙር መልዕቶች እንድትባረኩ እና እንድትፅናኑ የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነዉ እናንተን የተወደዳቹ የክርስቶስ ደም የፈሰሰላቹ በእርግጥ እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠኝ ጌታዬን አመሰግናለዉ። እወዳቹሃለዉ። ከሁላቹ የማንስ ወንድማቹ ተስፋዬ ግርማ 🙏🏽
#Tesfaye_Girma_አዲስ_መዝሙር_Subscribe_my_channel