Quba Tube - ቁባ ትዩብ

እዚህ ድረስ ከመጡ በቅድሚያ ሰሉ ዓላ-ነቢይ፣(إن كنت قارئ العربية انزل إلى الأسفل) Abyssinian sufis content
በመቀጠል Quba Tube - ቁባ ትዩብ ነባርና ከሀድራዎች ላይ ቀጥታ የተቀዱና፣የተቀረጹ የተለያዩ መንዙማዎች፣እንዲሁም ጠቃሚ ዲናዊ ጉዳዮች የሚለቀቅበት የዩትዩብ ቻናል ሲሆን የቻናሉ አባል በመሆን በየጊዜው የሚለቀቁ መንዙማዎችንና ጠቃሚ ኢስላማዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ ዘንድ ግብዣችን ነው።
በተጨማሪም ከታች ያሉት የማህበራዊ ሚዲያ ሊንኮችን በመጫን ፈጣን የጽሁፍና ድምጽ መረጃዎችን ይከታተሉ።

በመጨረሻም:- ማንኛውንም ገንቢ ሀሳብና አስታየታችሁን በቴሌግራም t.me/yameded ላይ ይላኩልን በታላቅ አክብሮት እንቀበላለን።
እናመሰግናለን።

إذا أتيت ووصلت إلى هنا، فصل أولاً على النبي الحبيب الغالي،ثم إن قناة Quba Tube، هي قناة على YouTube حيث يتم تسجيل مختلف المنظومات والحضرات الصوفية على طريقة الحبشة والتي يتم تسجيلها مباشرةً من حلقات وحضرات الذكر، بالإضافة إلى بعض القضايا الدينية المهمة، إن شاء الله.
بالاضافة تسرنا متابعتك لنا أيضًا على باقي مواقع التواصل الاجتماعي على الروابط الموجودة أسفل للحصول على تحديثات نصية وصوتية.
وأخيرًا:- يسعدنا أن نستقبل آراءكم ونصائحكم القيمة على تيليجرام باستخدام الرابط هذا 👈https://t.me/yameded
وشكرًا جزيلا.