Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

ዘማሪት ዘርፌ ከበደ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ካስነሳቸው ወጣት ዘማሪያዎች አንድዋ ስትሆን በዝማሬዎችዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት የነካችና እውነተኛውን ወንጌል በመዘመር የምትታወቅ ዘማሪ ናት። በተለይ መንፈስ ቅዱስ በሚለው አልበምዋ በብዙዎች ዘንድ ታዋቂነትን ያተረፈች ዘማሪት ስትሆን አሁንም በየጊዜው በምትዘምራቸው መዝሙሮች የዝማሬን አገልግሎት ከፍ ወዳለ ደረጃ እያመጣች ትገኛለች። ይህ ዋናው የዩቲዩብ ድኅረ ገጽዋ ሲሆን ብዙ በስምዋ የተከፈቱ ቻናሎች ቢኖሩም ምእመናንና ወዳጅችዋ የርስዋ የዩቲዩብ ድኅረ ገጽ ይህ ብቻ እንደሆነ እንዲያውቁላት ትወዳለች።
በዚህ ቻናል ለምእመናን በረከትና መጽናናት የሚሆኑ ዝማሬዎችዋን በመስማት ከአገልግሎትዋ ጎን እንድትቆሙ በታላቅ ፍቅርና ትህትህና ዝማሬዎችዋን ታቀርባለች።

ስለማይነገር ስጦታው አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ይግባው።

Follow Zemarit Zerfie kebede on Social media.

https://www.facebook.com/zemaritzerfe/
http://itunes.apple.com/album/id1328507050?ls=1&app=itunes
http://itunes.apple.com/album/id1322032340?ls=1&app=itunes
http://itunes.apple.com/album/id766592333?ls=1&app=itunes
http://zerfiekebede.com/