መድረክ ሚዲያ Medrek Media
ሰው ሁሉ በደስታ እንዲህ ያነባል በእውነት ደስ ሲሉ እጅግ በጣም ልቤ ይማረካል እግዚአብሔር ፊት በእሚአነቡ ሰዎች
የቦሌ ቡልቡላ መድኃኔዓለም ህዝብ ያኔ ሌሊት በማህሌት ሲአደምቁት እሂን ይመስል ነበር ሁሌም እሷን በእናትነቷ መጠን ታከብርአለች ቤ/ክ ኦርቶዶክስ
ለአዲስ አበባና ሌሎቹም ሞዴል የሆኑ ሰበካ ጉባኤ ናቸው ሽልማት ያንስባቸዋል ቦሌ ቡልቡላ መድኃኔዓለም በመሠራት ላይ ያለ ቤተክርስቲያን ነው እንዲህም ሁኖ ልዩ
አቡሁ ራማአዊ የቦሌ ቡልቡላ መድኃኔዓለም ማህሌት በሊቃውንቱ ሲሸበሸብ
ለቤ/ክ ሁሌም የቆሙ በትክክለኛው መንገድ እሚሰሩ ጉዞም በትክክለኛው ቦታ የሚወስዱ ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ ፈቃደኞች ማህበር
በ3ቱ ምሁራን የእመቤታችን ክብርና መወወደድ በዓለም መድረክ በ/ሃይማኖት አምደፅዮን የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም
ያልሰማችሁት አዲስ የሚአስደንቅ ነገር ነው ። ቴክኖሎጅይና ሃይማኖት ይወደድ ትዳር የ2 ነው የተለየ ነው በሊቃውንቱ
መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ ሰንበት የሰው ማረፊያ ሰንበትሰ ተፈጥረት በእንተሰብ
ዘማሪት መቅደስ ማርየ በጣም መልካም አንደበት በሰናይ ምግባር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣት
ልዩ አገልግሎት በዘማሪ ዳግማአዊ የህዝብ ዝማሬ በድምቀት
የጉባኤ መምህር መምህረ መምህራን በፅሐ
ዘ/ት አዜብ ከበደ በመልካም እንደበት በመልካም ምግባር የታደለች በጣም ደስ በሚል
ምዕመናን ተጠይቀው ሲመልሱ እናንተስ ትመልስአላችሁ ? በመጽሐፉ ምረቃ ላይ የተገኙት ሰዎች
ዓለም ሁሉ ኦርቶዶክስ ይሆናል አንድ እረኛ አንድ መንጋ የሚለው እሳቤ ያኔ እውነተኛው እረኛ እና መንጋ ተገኘ ከብዙ አመታት በፊት የጻፉት ነው የግልጌታ የለም
ሊቃውንቱ እጅግ በጣም ደስ ይላሉ ውበት ሲለካ በሊቃውንቱ ነው ለካ !!! እሂ እኮ ዘመናዊ ሳይሆን ጥንት የነበረ ልዩ ነው ቢዘምን ደግሞ ከዚህ በላይ ነው
ታዋቅያን ሰዎች በበዓሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በእውነት ደስ ይላሉ ለአመቱ ያድርሳቸው
አምላኪየ እያሉ ሲአገለግሉ ሰንበት ተማሪዎቹ መስቀል አደባባይ አቤት ውበት
እጅግ በጣም እሚገርም ነው !!! ውጮቹም ጭምር ከ5 ደቂቃ ጀምሮ ሙሉውን እዩትእዩት እንዲህ ሲአምር እንዴት ደስ ይላል
ሰው ማለት ሸንበቆ ነው ስትደገፈውም ይወጋል ግን ሰው በዚህ ልክ ነው የተነገረ ?
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃት
ለመልካም የሚላክ ሚካኤል ነው ሰው በብዙ ይማራል የመላዕክት አጥኑ በሚገባ እመኑ
ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር ፍላጎቴ ዘማሪት ሕይወት ሰጭ ነው የድንግል ልጅ ኢየሱስ ነው
በደም አነፃን እሱ ተጠማ ዱቄት የማይነካው ማን ነው ፀባቴ አባ ወ/ማርያም የመርካቶ ደ/አሚን ተክለሃይማኖት አስተዳዳሪ
የደስታ አይን በሊቃነጳጳሳት ከተክልየ ቤት
ተክለሃይማኖት የጨለማው ሰባኪ ነው የኪችን ሰራተኛና ሎሌ አይቀመጥም ።ወላዲተአምላክ ዶግማ ነው ።አይስክሬም እየላሰ መናገር አይችልም ለአንደበቱ ለከት የለው
አውሬ የቦጨቀውን አትብላ ዘፀ 22:31 መናፍቃን የአስተማሩትን ስተት ትምህርት አለመስማት ከእነሱ መራቅ ነው በደንብ ስሙት
የሌባው መተኮስ ። ትዝታው እብድ ነው ያለፍራት መልስ ለእብዶቹና አጥፊዎቹ
ልዩ ግጥም በገጣሚት በህሊና
ልዩ ዝማሬ በዘማሪ መ/ር እንዳልክ ዝማሬ ሰውን ከብዙ ነገር የሚአስረሳ መልካም ነገር ነው
ልዩ 2 ዝማሬ በዘማሪ ይትባረክ የሁላችንንም ህይዎት የሚነካ የሰው ልጅ ሚኖረው ተግባር ነው በቀጥታ