የዳውሮ ሀገረ ስብከት መገናኛ ብዙኃን Dawro Diocese Media center

ይህ ቻነል የዳውሮ ሀገረ ስብከት ሕጋዊ ቻነል ሲሆን በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ፈቃድና መመሪያ በሀገረ ስብከቱ የተከናወኑና የሚከናወኑ ተግባራት ዘገባ የሚቀርብበት ነው።

This channel is the legal channel of Dawro Diocese. The reports of the activities that have been done and will be done in the Diocese will be released/broadcasted with the permission and instructions of the Archbishop of the Diocese.