Lamba ላምባ
ትልቁን ጨለማ በትንሿ የላምባ ኩራዝ ደምስሰው በጭስ ተደብቀው ፍቅርን በፍቅር እንዳልኖሩ
ዛሬ በኤሌክትሪክ መብራት እየተያየን እርስ በርስ እንበለላለን
ማገዶ ማግዳ በትንፋሿ አንድዳ በምድጃ ሰርታ ቤት ለእንግዳ አንዳላሉ
ዛሬ ቤታችን በኤሌክትሪክ አጥረን ቤት ለራሴ እንላለን
በላምባ ኩራዝ ልፋታችን በዝቶ ክፋታችን ከጠፋ ዛሬ ለምን ይሆን
ልፋታችን ጠፍቶ ክፋታችን የበዛው.....
ላምባ ሚዲያ

ልጄ ናፈቀኝ!

Prank 😳😳video

በልጅ ባረከኝ🙏🙏

ሰይፉ ራሱን ሳተ

ይይገረም ደጀኔ ልጅ😘#entertainment #habesha

እባካችሁ ልጆቼ እርዱኝ!

አጋፋ እና ታዋቂዋ አርቲስት ሀሊማ ልታገባ ነው!

ውጭ ሀገር ነው አይኔ የጠፋው!!!

18 January 2025

አዚዉ ትወልጃለሽ አሉኝ 💓

ዶክተሩ ከባሌ አፋታኝ😂😂

she design (ኢትዮጵያዊ አልባሳት ከ ኢትዮጵያዊት ሴት!

የ ወጌሻ 2ተኛ ዙር ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም#youtube #eshetumelese #music #donkey #abelbirhanu #ebs