firdows ሐበሻዊት

አረህማን !! ጥፍቴን አምናለሁ ደካማነቴና ወንጀለኛነቴን አውቃለሁ
በእስከዛሬው እድሜዬ ምንም ጥሩ ስራም ባልሰራ እንኳን
ውድ ጥሩ ነገር ያመላከተ ሰው ከሚያገኝው አጅር አታሳጣኝ🤲

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ የእዚህ ቻናል በምትጎበኙ ሁሉ የአላህ እዝነት በእናተ ላይ ይሁን
ይህ ቻናል እኔ ያወኩትን ሸር የማደርግበት ሲሆን ምንም አይነት ማጭበርበር ያለባችውን ፣ ለሰው ልጅ ጎጅ የሆኑ እና ነፍሴ በእጁ የሆነውን አምላኬን ፈጣሪዬን (አረህማንን ) የሚያስቆጡ ነገሮች ሼር ከማድረግ በእርሱ በአላህ እጠበቃለሁ::
እውቀትን መፈለግ የእያንዳንዳችን
ሙስሊም ግደታ ነው የሰው ልጅ ያለ እውቀት ቤት ያለማብራት እንደሚሉት ነው
እውቀት 👉 ሙሉ ሰው ያደርጋል
እውቀት 👉 ፈጣሪን ከፍጡር ለይተን እንድናውቅ ይደረጋል
እውቀት 👉 ያስከብራል
እውቀት 👉 በአጠቃላይ (ሰው) ያድርጋል !!
ሰው 👉 ማለት የሚያስብ
በእውቀቱ መላይኮች ሱጂድ የወረዱለት
በአረህማን እጂ የተሰራ
እጅግ የላቀና ልዩ የተከበረ ተደርጎ የተፈጠረ ነው
እንደሰው ማሰብ ስንጀምር መብትና ግደታችንን እናውቃለን
መብታችንንን ስናውቅ ያለብንንን ግደታም እናውቃለን።