Berry’s Vibe | Habesha Mixed Family Life

Welcome to Berry’s Vibe | Habesha Mixed Family Life.
We are Ethiopian,Habesha–European mixed family sharing our life abroad 🌍.We have three children/ one girl and two boys.
Here you’ll find not only beautiful moments of love, family, culture, and food, but also the real challenges of everyday life.
We open our door to exchange experiences with you — virtually — so we can learn, laugh, and grow together.
Subscribe to join our journey and discover the beauty of life across cultures.

እንኳን ወደ ቤሪስ ቫይብ | የሃበሻ እና የ አዉሮፓ ጥምር ቤተሰብ ህይወት በደህና መጡ።
እኛ የሃበሻ–አውሮፓዊ ጥምር ቤተሰብ ነን። የ ሶስት ልጆች አንድ ሴትና ሁለት ወንድ ወላጆች ነን ። በውጭ ሀገር የምንኖረዉን ኑሮ ህይወታችንን ቀናቶቻችንን ፣ ፍቅር፣ ባህል፣ ምግብ እና ውበት ብቻ ሳይሆን የዕለት ተዕለት ፈተናዎችንም ልናካፍል መጥተናል።
የዩ ትዪብ ቤተበራችንን ከፋተን ከናንተ ጋር ልምዶቻችንን በተለያዩ መንገዶች ፤ እንድንቀያየር ፣ እንድንስቅ፣ እና እንደዢሁም ቤተሰብ እንድንሆን
የሃበሻ እና የ አዉሮፓ ጥምር ባህል በመጋበዝ በትህትና ይመዝገቡ እንላለን ።❤️