Christian deacon abi

የቻናሉ ዋና ዓላማ አንድ ርእስ ላይ ያተኮረ ምርጥ ስብስቦች የያዘ ነው ማለትም ሰው ሁሉ ቲክቶክ ላይ ሲያይ የተፈራረቀ ወይ የተለያየ ርእስ የያዘ ይሰማ እና ለርሱ መንፈሳዊ ዕድገት ሳይጠቅመው ይቀራል የዚህ ቻነል አላማም ከዚህ የተነሳ አንድ ርእስ መርጦ ማድማት ነው