Hagere Mariam Tube ሀገረ ማርያም

እኔ ሙሉ እባላለኹ። እንኳን ወደ "ሀገረ ማርያም" የዩቲዩብ ቻነል በሰላም መጣችኹ! በዚህ ቻነል ብታዳምጧቸው የሚጠቅሟችኹን ጸሎቶችና ከተለያዩ ቦታዎች የማገኛቸውን ወቅቱን የሚመለከቱና አስተማሪ ጽሑፎችን በድምጽ አጋራችኋለኹ። ማንበቢያ ጊዜ ለሚያንሳችኹ፣ ጸሎቶቹን ማግኘት ላልቻላችኹ ወይም ጽሑፎቹን ላላያችኋቸው በማንበብ እያጋራኋችኹ አብረን ለመጓዝ በማሰብ ነውና ይህ ሀሳብ የሚመቻችኹ ኦርቶዶክሳውያን Subscribe እያደረጋችኹ ቤተሰብ እንድንኾን ከታላቅ አክብሮት ጋር እጋብዛችኋለኹ። ሀሳብ አስተያየቶቻችኹን በcomment ላይ ብታጋሩኝ የሚስተካከለውን ለማስተካከል፣ የምትፈልጉትን ለማካተት እሞክራለኹ።
ልዑል እግዚአብሔር ኹላችንም በሃይማኖት ያጽናን፤ ለመንግሥቱ የበቃንና የተዘጋጀን ያድርገን።