Teamwork IT Solution
👉በቴክኖሎጅ ካደጉ አገራት አብረን ለመራመድ ኑ በጋራ እንስራ!
አለምን ከኢንዳስትሪያላይዜሽን ወደ ድጅታላይዜሽን እንቀይር።
👍የተለያዩ ትምህርታዊ እና ጠቃሚ ቪድኦችን ስንለቅ ቀድሞ እንዲደርሶት ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ!
ጤና ይስጥልን! በመስሪያ ቤትወ ወይም በድርጅተወ የሰው ሀይል ካለ ወይም ለአመታት የተቀመጡ መረጃወች ካሉ ደርሰንልወታል !
አሰራርወን ቀልጣፋና ግልጸኝነት የተሞላበት ለማድረግ ከመረጃ መጥፋት ለማዳን ቲምወርክ ሶፍትዌር ካምፓኒ እየሰራ ይገኛል።
የሰወ ሀይል ሲስተም አሰራሮች
👉🏿የሰው ሀይል ማህደር አያያዝና መረጃ ማዘመን
👉🏿የሰራተኞችን የስራ ልምድ በ10 ሴኮንድ ባልሞላ ፕሪንት ማድረግ
👉🏿ክልሎች በክልል ያለውን የሚቆጣጠሩበት ሲስተም ዘርግተን ሌሎች ስራወችን ከደንበኞች ሀሳብ እየተቀበልን እየሰራን እንገኛለን።
የከተማ ልማት ዲጅታል ሲስተም
የሲቪል ሰርቪስ ድጅታል ሲስተም
የተማሪወችና ሌሎች የሰው ሀይል ያላችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ ላልሰሙት ተቋማትም ሸር ብታደርጉላቸው ያተርፉበታል
"Teamwork Software Company"
#teamwork #system #computer #civilservice #civil #howto #habesha #education #ሲቪልሰርቪስ @ሲቪልሰርቪስ @ትምህርትቢሮ #ቲምዎርክሶፍትዌርካምፓኒ #teamworksoftwarecompany
Teamwork IT Solution
Eyuel Kassahun Back-End Developer
City Development System
Foundation of Teamwork IT Solution
Teamwork
Teamwork IT Solution Welcome Speach by Mr. Sulehman
Teamwork IT Solution
ስሙን በተግባር በመግለፄ ፅድቅን አግንቻለው(Teamwork Software Company)
የቲምወርክን ትርጉምና ራዕይ ለክልልና ለዞን ስራ አስኪያጆች መስራቹ ተናገረ
የቲምወርክ ተወካዮች ስለቲምወርክ ያላቸውን ቁርጠኝነት ገለፁ(Teamwork Software Company)
ኑ በጋራ እንስራ! ለቲምወርክ አባላት የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
6ቱ የፍርሀት አይነቶች
ለምን አሁን አትጀምሩም? የስኬት እንቅፋቶች
የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞችን ፋይል በድጅታል ሲስተም አጠቃቀም #ሲቪልሰርቪስ #civilservices #civilservicecommissionEthiopia
Teamwork የመምህራን ሲስተም አጠቃቀም ክፍል 1 How to login local FMS | #FMS #civilservice #softwaredevelopment
የመምህራን ሲስተም አጠቃቀም ክፍል 2 How to login local FMS | #FMS #teamwork #civilservice #softwaredevelopment
የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞችና መምህራን ወደ ድጅታል ሲስተሙ ለመግባት መከተል ያለባቸው ደረጃወች| how to login File Management system
መምህራንና የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች ወደ ድጅታል ሲስተም ለመግባት የሚገጥሟቸው ችግሮችና መፍትሄወቻቸው"
በመምህራን ድጅታል ሲስተም የሱፐርቫይዘሮች ሚና | The Role of Supervisors in the Teacher Digital System
የመምህራንን ፋይል ወደ ድጅታል ሲስተም ማስገባት ክፍል 2
ፋይል ማጋራት #File share
የተቆለፈን ኮምፑተር እንደት ክራክ ማድረግ ይቻላል ክፍል አንድ