Wubshet Belay

የዚህ ቻናል ዋነኛ አላማ ማህበራዊ ሚድያዎችን በመጠቀም የተቸገሩ ሰዎችን በማምጣት እንዲታገዙ በማድረግ ማገዝ ነው።
ከዚህ በፊት ሶሻል ሚድያውን (Facebook) በመጠቀም ከእናንተጋ ሆነን ብዙ መልካም ስራዎች ሰርተናል ወደፊትም ብዙ እንሰራለን