Bookish Wisdom & Beyond

በዚህ ቻናል የተለያዩ በአለማችን የተፃፉ ለግል እድገት ፤ ለቢዝነስ እና ለሀብት ጉዞ የሚረዱ የተመረጡ መፅሐፍትን በአማርኛ በአጭሩ የምናቀርብበት እንዲሁም የተለያዩ የአለማችን ታላላቅ ፀሀፊያን እና ስኬታማ የቢዝነስ እና የፈጠራ ሰዎች ታሪክንም እና የስኬት ሂደትንም የምናጋራበት ቻናል ነው።

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።

In This channel we review World's Top Books in Amharic in area of personal development, wealth, business, money and life.

In addition, we also share different stories of world's successful authors, successful business people and people who have change the world in different ways to our audience.

Subscribe to our channel and join our family.