Bisrat tube - ብሥራት ቲዩብ

💐የእግዚአብሔር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን።💐
ይህን መንፈሳዊ YouTube channel like, subscribe , share በማድረግ ቤተሰብ ይሁን በየጊዜው የምንለቀውን መዝሙሮች እና የቤተ-ክርስቲያን አገልግሎቶች እንዲደርሶ።

ይህ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ዶግማና ቀኖና መሠረት ለአማንያን የሚያደርስ መንፈሳዊ ቻናል ነው። Like Share Subscribe

ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ መዝ 139፡14

ሰናይ ጊዜ!!!