ማራኪ ሚዲያ-Maraki media

ይህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው መርኃግብሮችችን እንዲሁም በቤተክርስቲያናችን አገልግሎት ፀጋው የበዛላቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር የዝማሬ ፀጋቸውን ወደ እናንተ የምናደርስበት ቻናል ነው።

ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩ።