Mommy's Kitchen | ማሚ ኪችን

👋 እንኳን ወደ Mammy’s Kitchen በደህና መጡ!
ይህ ቻናል ላይ በፍቅር የተሰራ ጣፋጭ ምግብ እና ቀላል አሰራሮችን እናቀርባለን።
የእኛ ምርጥ ዝግጅቶችን ይቀበሉ፦

🍲 የኢትዮጵያ ባህላዊ እና የአለም አቀፍ ምግቦች
🍝 ቀላል እና ጤናማ ዘመናዊ ምግቦች
🍰 ኬክ ፣ ኩኪስ ፣ ጣፋጭ ምግቦችን በቤታችን እንሰራለን
🥗 ጤናማ እና ቀላል ምግቦች
👩‍🍳 ለመማሪያ የመጀመሪያ ምርጫዎ

📅 በየሳምንቱ አዲስ ቪዲዮ እንለቀቃለን
📢 ሰብስክራይብ – ሼር– ላይክ እንዳይረሳ!

📞 ለትእዛዝ እና ተጨማሪ መረጃ | To place your order or ask anything:
📱 0941502620
📍 Don’t be shy — call us before your stomach starts complaining! 😅🍛
We cook, you eat… it’s a win-win situation! 😋📞