ቤተ ሠናያተ Bete Senayate

እንኳን ወደ ቤተ ሠናያተ (Bete Senayate) የዩቱብ ቻናል በሰላም መጡ:: በዚህ ቻናል መልካም መልካሙን የምናጋራበት ቻናል ነው ። መንፈሳዊ (ክብረ በዓላትን ስብከቶችን ቅዱሳን ቦታዎችን፣ታሪካዊ ፣ ባህላዊ ቦታዎችን የማላወቃቸዉን በማወቅ ላላወቁ ማሳወቅ ከቃረምኳቸው እውቀቶች የማጋራት ፣ ማናኛውንም ይጠቅማሉ ይበጃሉ ያልኳቸውን ተቀሳቃሽ ምስሎች በቪዲዮ በመሰነድ እንዲሁም በቀጥታ ስርጭት በማስተላለፍ ለሚመለከተው ሁሉ የማጋራት። በአጠቃላይ አምኋ ዘኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ገፀበረከቶች) ስጋዊም መንፈሳዊም የሆኑ ሥራዎችን ተደራሽ የማድረግ ሥራ እሰራበታለሁ።
#ማህበራዊ_አዉታሮችን_ይቀላቀሉ_Join_Social_Media
#በዩቱብ_You_Tube
👇 https://youtube.com/@betesenayate12?si=lhd8EjWOkLG8L0j4
https://youtube.com/@betehohe?si=aiGxtQB2_LlgOey5

#በቲክታክ_TikTok
👇 https://www.tiktok.com/@betesenayate12?_t=ZM-8wUZC46oPbE&_r=1

#ቴሌግራም_Telegram
👉 https://t.me/BeteSenayate
#የበይነ_መረብ_ገፆች_Facebook_pages
👇
https://www.facebook.com/adsgemikal?mibextid=ZbWKwL

👇https://www.facebook.com/share/1UQhhf8zoC/
👇https://www.facebook.com/share/1ATmKcKCEe/
#እኔን_በቀጥታ_በቴሌግራም 👉 @betesenayate12

#ሀገሬ_ትንሳዔሽን_ያፍጥንልኝ
#ቸር_ተመኙ_ቸር_እንድታገኙ
#መልካሙን_እሹ_መጥፎዉን_ሽሹ
#ኹሉን_መርምሩ_መልካሙን_ያዙ
#ክፋት_ለማንም_በጎነት_ለሁሉም
#ሰዉ_አይሙት_በሰዉ 🟢🟡🔴🙏