Dekika Flix
የፊልም አፍቃሪ ነሀ/ሽ ??
በDekika Flix ቻናላችን ድንቅ ድንቅ የሆኑ የተመረጡ ፊሊሞችን እና የቲቪ ሲሪየሶችን አቅርበንላችኋል ።
🎬 በምርጥ 5 [Top 5] ቪዲዮቻችን: የምርጦች ምርጥ የሆኑ የተመረጡ አምስት ፊልሞች ከየጀነሩ/genre ፣ በዘመናቸው ፣ በይዘታቸው ፣በመቼታቸው በሌላ በሌላም በደረጃቸው ይቀርባሉ ፤ እንዲሁም የአርቲስቶች እና የዳይሪክተሮችንም ምርጥ 5 ስራቸውንም ደረጃ እየሰጠን የምናያቸው ይሆናል።
🎬 በሪካፕ [Movie recaps] ቪዲዮቻችን: ድንቅ ድንቅ የሆኑ ፊሊሞችን ነጥብ በነጥብ የታሪኩ ወዝ ና ፍሰት ሳይጠፋ በተዋበ መንገድ ይተረካሉ።
🎬 በትንተና [Movie Explained] ቪዲዩቻችን: ደግሞ እንዲሁ የተመረጡ ፊልሞችን ወደ ውስጥ ገባ ብለን ትንተና ይሰጥባቸዋል።
_______________________________________________________________________________
የፊልም ጥቆማ ይፈልጋሉ ? አልያም ሊያዩት ያሰቡትን ፊልም ሙሉውን ለማየት ጊዜ የሎትም? ወይም ማግኘት ያልቻሉት ብዙ የሰሙለት ፊልም አለ ? ጊዜዎን ከማባከኖ በፊት ስለ ፊልሙስ ማወቅ ይፈልጋሉ ? አልያም ለመረዳት ግራ የሆነቦት ፍልምስ የለም ? ከሆነ Dekika Flix ለርሶ ነው ፤ የምንግዜም ምርጥ ፊልሞች ፣box office፣ Bollywood' ፣ አለም አቀፍ ፊልሞች እንዲሁም እና የሃገር ውስጥ የተመተረጡ ፊልሞች በቻናላችን እናያለን።
በደቂቃ ፍሊክስ እንዲቃኝ የሚትፈልጉት ፊልም ካለ ጥቆማችሁን ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ ነን ።
Thanks for your support
Facebook : https://facebook.com/DekikaFlix
Tiktok: https://www.tiktok.com/@dekikaflix
ትንቢት (2000) ሙሉ ፊልም : ሜሮን ተሾመ ሮማንስ፣ድራማ | Tinbit 2007
አርግዣለሁ (2001): የአህመድ ተሾመ/ዲንቢ ፊልም፣ ሙሉ ፊልም | Argizalehu (2009): Romantic Comedy Amharic Movie
ጥሎ ማለፍ (2001): የገሊላ ርእሶም የመጀመሪያ ፊልም፣ ሙሉ ፊልም | Tilo Malef (2009): Drama/romantic Amharic Movie
ፍቅር እና ዳንስ (1999): ዳንስ ሮማንቲክ ኮሜዲ፣ ሙሉ ፊልም | Love & Dance (2007): Dance/romantic/comedy Amharic Movie
ቶፕ 5 የሙሉአለም ጌታቸው ፊልሞች | Top 5 Mulualem Getachew Movies
ያለ ሴት (2003): ሙሉ ፊልም | Yale Set (2010): Amharic Movie
ቶፕ 5 የ ሚሊየን ብርሃኔ [ጩባው] ፊልሞች | Top 5 Million Birhane Movies
ቶፕ 5 የ ሄለን በድሉ ፊልሞች | Top 5 Helen Bedilu Movies
ቶፕ 5 የእጸህይወት አበበ ፊልሞች | Top 5 Etsehiwet Abebe Movies
ቶፕ 5 የኢስማኤል ሀሰን(ኢሳም ሀበሻ) ፊልሞች | Top 5 Ismail Hassen(Esam Habesha) Movies
ቶፕ 5 የፍርያት የማነ ፊልሞች | Top 5 Fryat Yemane Movies
ቶፕ 5 የሸዋፈራው ደሳለኝ ፊልሞች | Top 5 Shewaferaw Desalegn Movies
ቼ በለው -2 (2000): ኮሜዲ ድራማ፣ ሙሉ ፊልም | CHEBELW-2 (2007): comedy Amharic Movie
ቶፕ 5 የሜሮን ጌትነት ፊልሞች | Top 5 Meron Getnet Movies
ቶፕ 5 የቃልኪዳን ጥበቡ ፊልሞች | Top 5 Movies
ቶፕ 5 የእንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ )ፊልሞች | Top 5 Engdasew Habte (Teddy) Movies
ቶፕ 5 የሰለሞን ሙሄ ፊልሞች | Top 5 Solomon Muhe Movies
ቶፕ 5 የማክዳ አፈወርቅ ፊልሞች | Top 5 Makeda Afework Movies
ጥቁር እና ነጭ -ቁ.1(2008): ሙሉ ፊልም | Tikur Ena Nech - 1 (2015): Amharic Movie
ቶፕ 5 የመስፍን ኃ/እየሱስ (ጠጆ )ፊልሞች | Top 5 Mesfin Haileyesus Movies
ሚስተር ኤክስ (2004): አክሽን ኮሜዲ ፣ በነጻነት ወርቅነህ ሙሉ ፊልም | Mr ❌ (2011): Action comedy Amharic Movie
ቶፕ 5 የመስከረም አበራ ፊልሞች | Top 5 Meskerem Abera Movies
ቶፕ 5 የመኮነን ፊልሞች | Top 5 Kasahun Fiseha Movies
ቶፕ 5 የቴዎድሮስ ስዩም ፊልሞች | Top 5 ቴዎድሮስ ስዩም Movies
ቶፕ 5 የነጻነት ወርቅነህ ፊልሞች | Top 5 Netsanet Workneh Movies
ቶፕ 5 የካሳሁን ፍሰሃ ፊልሞች | Top 5 Kasahun Fiseha Movies
ቶፕ 5 የሄኖክ ወንድሙ ፊልሞች | Top 5 Henock Wondimu Movies
ቶፕ 5 የመሰረት መብራቴ ፊልሞች | Top 5 Mahder Asefa Movies
ቶፕ 5 የሰላም ተስፋየ ፊልሞች | Top 5 Selam Tesfaye Movies
ቶፕ 5 የማህደር አሰፋ ፊልሞች | Top 5 Mahder Asefa Movies