የእውነት ብርሀን

ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዋች፣ ሀይማኖታዊ ጥቅሶች አባባሎች የቲክ ቶክ ላይቭ ላይ በማስተማር ከቤተክርስቲን ጎን በመቆም በመከራከር የምናቃቸው የቲክ ቶክ ቪዲዮችን በሀገር ከሀገርም ውጪ ላሉ በተመቻቸው ሰዐትና ግዜ በዩቱዩብ እንድታደምጡ እንድትማሩ ፣ ማንኛውም ቁም ነገሮችን ሲፈልጉ የሚያገኙበት የሚማሩበት ቻናል ነው። የቤተክርስቲያናችን መሠረተ እምነት ፣ ስርዓት ፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምህረት እንኳን ደና መጡ ።

ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🏾 https://www.youtube.com/channel/UCiqhBc_yTc3XhwQdcLV0LEw