Meski Tube
Hi my name is Meski
This channel is all about natural beauty and home made remedies for hair growth and clear face and more other videos thank you so much💗
ሰላም መስኪ ነኝ በኔ ቻናል በቤት ውስጥ የሚሰሩ የፀጉር ማሳደጊያና ማሳመሪያዎችን፣ ቆንጆ ጠቃሚ ሽሩባዎችን፣ ለፊታችን የሚጠቅሙ ክሬሞችን፣የውበት አጠባበቅ ትምህርቶችን እንዲሁም የተለያዩ ጠቃሚ ቪዲዮ ይቀርባል እኔም ከናንተ ብዙ የምማረው ይኖራል ቤተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ💗!
Meski tube
አሲዳማ ሽታ ያለው ዳመናማ ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት ዩ ቲ አይ የሽንት ቧንቧ ባክቴሪያ ኢንፌክሽን
የበለዘ ጥርስ ማስለቀቂያ እና አራስ እናቶች የጠበቀ ሽሩባ መሰራት ለምን አትችሉም
⭐️የግንባር የፊለፊት ፀጉር የሚጎዱብን ነገሮች እና መፍትሄው// how to protect our baby hair 
ስንት መልካምና የዋህ የሀገር ቤት ህዝብ በሞላበት እንደ ህዝብ እንደዚ አይባልም ጭራሽ ሀበሻ ነኝ ምቀኝነት ልምዴ ነው ይላሉ TikTok ላይ🫣
3 አይነት ቀላል የበአል የፀጉር ስታይሎች🌻// 𝟑 𝐛𝐞𝐚𝐮𝐭𝐲𝐟𝐮𝐥 𝐡𝐚𝐢𝐫 𝐬𝐭𝐲𝐥𝐞𝐬 𝐟𝐨𝐫 𝐭𝐡𝐞 𝐡𝐨𝐥𝐢𝐝𝐚𝐲
በእሳት,በቀለም, በፐርም ለተጎዳ ፀጉር‼️መዳኒት የሚሆን የቅባት አይነትና እንክብካቤ for damage hair
ከአጭበርባሪዎች ራሳቹን ጠብቁ ሰዉን በማታለል በዉሸት ገበያ የለም‼️ #Ethiopia #hairoil #habesha #haircare #meskitube
⭐️ለሚነቀል ለሳሳ ፀጉርና ለቆዳ ጤና ምርጡ የማቻ የፀጉር ማስክ አሰራር‼️/ Matcha hair mask for healthy scalp and hair growth
ዉበትሽ ማንነትሽ ነዉ‼️ሴቶች አንዳይነት መሆን የለብንም
ፊታችን ላይ ማድያትን የሚያባብሱ ነገሮች‼️//what makes melasma worse? 
ሀሳቤ ተሳካ የ20 አመት ጓደኛሞች አስታረኩ ተመስገን በማይረባ ነገር የተጣላቹ ይቅር ተባባሉ!!
⭐️ለሳሳ ለሚነቀል ፀጉር መዳኒት የሆነዉን የፀጉር ማስክ ነዉ የምቀባዉ ዛሬ // based hair mask for hair, loss, hair growth 
🛑ትዳር ፈላጊ ነኝ⁉️በየሚድያዉ ትዳር ፈላጊ ነኝ ገንዘብ አለኝ የምትሉ ተዉ እህቶቼ እራሳቹን አክብሩ በኋላ ትጎዳላቹ!!!
⭐️ጥቋቁርና ብጉር ለማጥፋት የሚሰጥ እንክብካቤ// how I treat my oily acne and blackhead in my face 
እንዴት ናቹ ዉዶቼ ስጠፋ ፈላጊዎቼ i miss you all so much🙏🏽🥰💖
ማማዬ ተሰብሮባትም ይቅርታ ትጠይቃለች የኔ የዋህ🥹♥️🥰
ይሄ ቅባት ዉሸት ነዉ እንዳትታለሉ‼️ስለ ቅባት ማስታወቂያዎቹ ለምጠይቁኝ አንድም ማስታወቂያ አልሰራዉም ቪድዮዎቼን እየሰረቁ ነዉ‼️
ለምንድነዉ ግን?
ለሳሳ ቅባት ለማይቀበል ለሚነቃቀል ፀጉር የሚሆን ዉህድ// for low porosity and hair loss best home made hair mask
ተጠቀሙበት! ለፀጉር ብዛትና ለሚነቃቀል ፀጉር 100% ይሰራል// homemade hair lose treatment 
እንደኔ የደም ማነስ ካለባቹ አሁኑኑ ራሳቹን ታደጉት //if you have low blood pressure 
ስሙ የገነነዉ የ ባታና ቅባት አጠቃቀም// Batana oil how to use it 
ምርጥ ለፀጉር ፈጣን እድገት ብዛት ለሚነቀል ለቆዳ ጤና መድሀኒት የሆ ዉድ ቅባት / best hair oil for hair loss
ያለእድሜ ሽበት ያወጣብኝ ምንድነዉ ለምትሉ ይሄዉ ምክንያቱ እና መፍትሄዉ// premature gray hair causes and solution 
⭐️ለበለዘ ፊት, ለፀሀይ, ማድያት, ብጉር ሽፍታ ላለበት ፊት ፍቱን የሆኑ/for sunburn malasma, acne 3 best homemade remedy 
የ 1 ወር ክብደት መቀነስ ቻሌንጅ!// how to lose weight in one month 
ቅባቶቹን ቀላቅዬ ፀጉሬን ታጥቤ በእርጥቡ ተቀባሁት//  I use mixed hair oil after I wash my hair 
ለፀጉራቹ የሚስማማቹን ቅባት እንደዚ ምረጡ! / how to know what kind of hair oil work for my hair!!
ፀጉር የሚያፋፋ ሩዝ ማስክ አሰራር ለእድገት,ለዛላው ጥንካሬ ,ልስላሴ,ለፀጉር ጥቁረት// make Koreansand Yao homemade rice, hair mask
ለአይን ዙርያ እብጠትና ጥቁረት ብቸኛው መላ ነው Dark circles and puffy under the eye