Betty Girma

Welcome to Betty Girma’s Official YouTube Channel!
Here, you’ll find inspiring Ethiopian Gospel songs (Mezmur) that lift your spirit and draw you closer to God.
Betty Girma’s music is filled with messages of faith, hope, and love — celebrating Jesus Christ in every melody.
🎵 Subscribe and join our growing family of worshipers from all around the world.
Let’s praise the Lord together through powerful songs and heartfelt worship.

📖 “I will sing to the Lord all my life; I will sing praise to my God as long as I live.” – Psalm 104:33

Subscribe • Share • Worship • Stay Blessed 🙏

እንኳን ወደ ዘማሪት ቤቴልሔም (ቤቲ )ግርማ የመዝሙር ዩቱብ ቻናል በደህና መጡ!
እዚህ መንፈሳዊ መዝሙሮችን ያገኛሉ።
ዝማሬውች እምነት፣ ተስፋ እና ፍቅርን ይዘው ኢየሱስን በድምፅ እና ከልብ እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ።
🎶 Subscribe ያድርጉ እና ከክርስቶስ ቤተሰብ ጋር ተቀላቀሉና ጌታችንን በአንድ ላይ ሆነን ህያው የሆነው አምላካችንን
እያከበርን በአንድነት እንዘምር።

📖 “ለእግዚአብሔር በሕይወቴ ሁሉ እዘምራለሁ፤ ለአምላኬም ሳለሁ እንደዚያ እዘምራለሁ።” – መዝሙር 104፥33

ይመዝገቡ • ይካፈሉ • ይዘምሩ • ለበረከት ይሁንላችሁ 🙏