ዘንስር tube thenser tube

ወደ ዘንስር ቲዩብ እንኳን መጡ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች መልእክቶች ምክረ አበው ትምህርታዊ የቤተክርስቲያናችን የቀጥታ ስርጭት የተለያዩ መልእክቶችን ለነፍሳችን ብርታት ለአይምሮአችን ንቃት ለዕምነታችን ጥንካሬ ለሕይወታችን ፍሬ ነገር የሚያስገኙ ቪዲዮወችን የሚማሩበት የሚከታተሉበት ቻናል ነው። ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶን መረጃ ሲፈልጉ ዘንስርን ምርጫዎ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ።
መልካም ቆይታ
ስለ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እንማማር! Lets learn about our Holy ortodox Tewahedo faith!
✝️✝️✝️“የእግዚአብሔርንዚአብሔርን ቃል የተናገሯቹሁን ዋኖቻችሁን አስቡ። የኑሯቸውን ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነት ምሰሏቸው። እየሱስ ክርስቶስ ትናትና ዛሬም እስከ ዘለዓለምም ያው ነው። ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ በሆነ ትምህርት አትወሰዱ። ልባቹሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው እንጂ መብል አይደለም በዚህ የሚሰሩባት አልተጠቀሙምና።"✝️✝️✝️
+++ዕብራውያን፦13*7