ኃይለአብ ሚዲያ Hayileab media


💒 የኃይለአብ ሚዲያ ቤተሰቦች💒

በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን መሠረታዊ ትምህርት፣ መንፈሳዊ ዜማዎች፣መንፈሳዊ ስብከቶች፣ ታሪካዊ ትውፊቶች፣ እና ሌሎችንም እናቀርባለን። ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ተከታዮች፣ በሀገር ውስጥ እና በዳያስፖራ ያሉ ወንድማማቾች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ እውነትን የሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው።

አብረን እንስራ!

*SUBSCRIBE* በማድረግ እና በመጫን ለአዳዲስ ይዘቶች

ዝግጁ ይሁኑ!

ቪዲዮዎችን በማጋራት የእምነታችንን ብርሃን እናጋራ።

*"እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥ ኤፌሶን 5÷1 )*

አምላክ ይባርካችሁ!