HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Hi, my name is HABESHA GEBETA and welcome to my channel! I post videos of traditional Ethiopian and other dishes two times a week. My videos showcase existing local cuisine with a dash of my own creativity. I try to bring healthy eating and our well-known recipes together. Please consider subscribing so that you will not miss any of my latest videos. Thank you!
ሰላም፣ እንኳን ወደዚህ ቻነል በደህና መጣችሁ! ሐበሻ ገበታ እባላለሁ። በሳምንት ሁለት ጊዜ የኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ ምግቦችን የምለቅ ሲሆን ቪዲዮዎቹ የሚታወቁ የምግብ አሠራሮችን ከራሴ ፈጠራ ጋር በማጣመር ለእናንተ የሚደርሱ ናቸው። ጤናማ አመጋገብን ከታወቁ አዘገጃጀቶች ጋር እያዋደድኩ አቀርባለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ!
የዳቦ ቅመም ከነልኪቱ ለዳቦው የተለያየ ቃናና መአዛ የሚሰጥልን የተመረጡ የዳቦ ቅመሞች#Ethiopian food
የፆም አማራጭ#ፈጣን#ጤናማ#በትንሽ ግብዓት የሚዘጋጅ ሾርባ#ethiopian food
ጤናማ#ፈጣን#የፆም አማራጭ# ethiopianfood
ክክ አልጫ ፍትፍት የፆም አማራጭ#ethiopianfood
ስጋ አልጫ በአታክልት#ethiopian food
የተመጣጠነ ተበልቶ የማይጠገብ ፈጣን ቁርስ#ethiopianfoodrecipe
#የተመጣጠነ #ፈጣን#ጤናማ#Ethiopian food
ፈጣን ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን ጤናማ አሰራር #Ethiopian food
ቆንጆ ምሳ በአጭር ደቂቃ ውስጥ👌 #Ethiopian food
የወተት ሽሮ#ethiopian food
የቀይ ጤፍ አነባበሮ#በመጥበሻ#ለቡና ቁርስ#ethiopuan food
በፍጥነት የሚደርስ ጣፋጭ የቡና ቁርስ#ethiopian food
ፈጣን ምሳ #በትንሽ ግብአት#ethiopian food
በትንሽ ግብአት የሚሰራ ፈጣን እና ጤናማ አዘገጃጀት#ethiopian food
ፈጣን እና ጤናማ የተልባ ፍርፍር#ethiopian food
ፈጣን እና ጤናማ የሆነ ቁርስ #ethioian food
በጣም ፈጣን እና ጤናማ ምሳ አሰራር #ethiopian food
ጤናማ የፆም አማራጭ #ethiopian food
ጨጨብሳን በዚህ መንገድ እንስራው #ethiopian food
ይህንን ጥብስ ሞክሩት ትወዱታላችሁ#ethiopian food
ጨጓራን ለተለያየን ምግብ መስሪያ ለሚሆን አፅድተን አሳምረን ማስቀመጥ#ethiopian food
የመጥበሻ ኬክ #በትንሽ ግብአት በአጭር ደቂቃ#ethiopian food
ድብልቅ የበአል ዳቦ#ልዩ ቃና#ethiopian food
ጣፋጭ ቆቆር በትንሽ ግብአት ባጭር ደቂቃ በቀላሉ በቤታችን መስራት #ethiopian food#
በጣም ፈጣን ጤናማ በትንሽ ግብዓት የሚሰራ የድንች ቅቅል#ethiopian food
ቆንጆ ቁርስ#ታምሶ#ethiopian food
የካሮት ቀይ ወጥ በስጋ#ethiopian food
ኬክን የሚያስንቅ ቆንጆ ጣፋጭ የበአል ዳቦ #Ethiopian food
ፈጣን ምሳ #እንቁላልን በዚል መልኩ እንስራው #Ethiopian food
ያለ ወተት ያለ እርጎ በስልባበቦት ብቻ አጠራቅመን የምናወጣው የፀጉር ቅቤ