ADDIS ABABA EMMANUEL UNITED CHURCH

እንኳን ደህና መጡ!
ይህ የአዲስ አበባ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን የ YouTube Channel ነው፡፡ በዚህ ገጽ የተለያዩ ትምህርቶችን እናስቀምጣለን፥ እንዲከታተሉትና በረከትን እንዲካፈሉ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን፡፡ በቤተክርስቲያችን ተገኝተው የመካፈል አጋጣሚው ካለዎ ከሜክሲኮ አባባይ ወረድ ብሎ ከአግአዚያን ት/ቤት ፊትለፊት ገባ ብሎ ነው፡፡
እግዚአብሔር ይባርክዎ!

Welcome!
This is the the YouTube channel of Addis Ababa Emmanuel United Church. We cordially invite you to watch different videos of the church activities.
God Bless

Phone: +251911621347
E-mail: [email protected]
www.addisababaemmanuel.org
Facebook: Addis Ababa Emmanuel United Church