SHEWA FILMS | ሸዋ ፊልምስ
🎬 እንኳን ወደ ሸዋ ፊልምስ በደህና መጡ – የፊልም ትንታኔ ዓለምዎ! 🍿
በዚህ ቻናል ላይ፣ የሚያምሩ ፊልሞችን – በፈጣን፣ በሚያዝናኑ እና በቀላሉ ሊገባዎት የሚችሉ ትንታኔዎች እናቀርባለን።
🔥 የምታገኙዋቸው ነገሮች፦
#በ15 ደቂቃ ውስጥ የተቀነበቡ የፊልም ትንታኔዎች
#ምርጥ ትረካ እና የሲኒማ ትዕይንቶች
#ሳምንታዊ ተከታታይ እና የተወሰኑ ዶክመንተሪዎች
#ከሁሉም አይነት ፊልሞች፡ አክሽን፣ ሆረር፣ ሳይንትፊክ፣ ድራማ እና ሌሎችም
ሰብስክራይብ ያርጉ!
🎬 Welcome to SHEWA FILMS– Your Ultimate Movie Recap Destination! 🍿
Short on time but love great stories? We’ve got you covered! On this channel, we break down your favorite movies—from Hollywood blockbusters to hidden gems—in fast, fun, and easy-to-digest recaps. Whether you're catching up, revisiting classics, or deciding what to watch next, we deliver spoiler-filled summaries that hit all the key moments.
🔥 What You’ll Get:
#Engaging movie recaps in under 15 minutes
#Clear storytelling with a cinematic twist
#Weekly uploads and themed series
#All genres: Action, Horror, Sci-Fi, Drama & more
Subscribe and turn on notifications so you never miss a story worth telling!
ከ ሚወዳት ልጅ ጋር ሆኖ ሊፍቱ ተበላሸ | ምርጥ ታሪክ | ፊልም በ አማርኛ | Shewa Films
ገዳዩ ውድድር ፥ አንድ አሸናፊ ብቻ | ምርጥ ታሪክ | ፊልም በአማርኛ ፥ ሸዋ Films
አደገኛው ውድድር ፥ ወይ መራመድ ወይ መሞት | ምርጥ ታሪክ | ፊልም በአማርኛ ፥ ሸዋ Films
ከ ሁለት ሴቶች ጋር ምድር ላይ ቀረ...እንዴት ይኖሩ ይሆን? | ምርጥ ታሪክ | ፊልም በ አማርኛ | ሸዋ ፊልምስ
የሰው ድምፅ እያስመሰለ አንድ ያልታወቀ አውሬ ሰዉን ፈጀው | ፊልም በ አማርኛ | ምርጥ ታሪክ | ሸዋ Films
የሰው ድምፅ እያስመሰለ አውሬው ፈጃቸው | ድንቅ ታሪክ | ፊልም በ አማር ኛ | ሸዋ Films
ማቀዝቀዣ ዉስጥ ተዘጋባት ...ማንም አልደረሰላትም | እውነተኛ ታሪክ | ሸዋ ፊልምስ
እጅግ ጥብቅ ከሆነው እስር ቤት 49 እስረኞች አመለጡ ፥ እንዴት? | እውነተኛ ታሪክ | ሸዋ Films | ፊልም በ አማርኛ
ሁሉም በ ቫይረስ ሲያልቅ እሱ ብቻ ቀረ | ምርጥ ታሪክ | ፊልም በ አማርኛ | ሸዋ Films
የ እስር ቤቱ ጠባቂ በሴት እስረኞች ይፈተናል ፥ ይሸነፍ ይሆን? (PART 1 ) | ምርጥ ታሪክ | ፊልም በ አማርኛ | ሸዋ Films
ከ ደፈራት ጋር በፍቅር ወደቀች ፤ ምን አስባ ይሆን? | ምርጥ ታሪክ | ፊልም በ አማርኛ | ሸዋ Films
አደገኛ ወታደር መሆኗን ሳያውቁ ሊዘርፏት ፈለጉ | ምርጥ ታሪክ | ፊልም በአማርኛ | ሸዋ Films
በጣም ደሃ ነበር ፥ አንዲት መፅሀፍ ህይወቱን ቀየረችው | የሚገርም ታሪክ | ፊልም በአማርኛ |ሸዋ Films
በ ህልሟ ካገባችው ሰው ጋር በ አካል ተገናኘች |ድንቅ ታሪክ | እውነተኛ ታሪክ | ፊልም በ አማርኛ | ሸዋ Films
እጅግ ጥብቅ እና አደገኛ ከሆነው የ ቺሊ እስር ቤት 49 እስረኞች አመለጡ | እውነተኛ ታሪክ | ፊልም በ አማርኛ | ሸዋ Films
የሀብታም እና የደሃ ወንድማማቾች መጨረሻ | ምርጥ ታሪክ ( Part 1) | ፊልም በ አማርኛ | ሸዋ ፊልምስ
ምስኪን ሴት ልጁን ይገድሉበታል...አባቷ ግን አደገኛ ሰው ነበር | ፊልም በአማርኛ | Shewa films
እናቷ እንደሞተች ያላወቀችው ህፃን መጨረሻ | እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ፊልም በአማርኛ..
ለቤተሰብ የተከፈለ ታላቅ መስዋዕትነት | ፊልም በአማርኛ
እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ፊልም...ከተፈጥሮ አደጋ የተረፉት ቤተሰቦች..
መውጫ በሌለው የውሃ ገንዳ ውስጥ ከግዙፍ አዞ ጋር ተፋጠጡ...
የ እናቱ እኩያ ከምትሆን ሴት ጋር ፍቅር ጀመረ | ፊልም በአማርኛ | Amharic movies
በጣም ከሚፈለግ ወንጀለኛ ጋር በ ፍቅር ወደቀች | ፊልም በአማርኛ | ፊልም በትርጉም | Amharic movie
በጣም ከምትንቀው ሰው ጋር ምድር ላይ ብቻቸውን ቀሩ | ፊልም በአማርኛ| Amharic film