The Arsenal Zone
የአርሰናል የዝውውር፣የጨዋታ ትንተናዎች የሚቀርብበት ከክለባችን ጋር የተያያዙ የተዛቡ መረጃዎችን እያጠራን ተአማኒ በሆነና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ለናንተ በማቅረብ አሪፍ የመድፈኞቹ ቤተሰብ መገንባት ዋንኛ አላማችን ነው። ቤተሰብ እንሁን ረዥሙን ጉዞ አብረን እንጓዝ!
we build informed and updated gunners community. North London Forever vibe in Ethiopia.
የተሳኩ ህልሞች የጨነገፉ ቅዠቶች, 🚨Hijacking Gyökeres🚨 በቬንገር የተጠላው ሜንዴዝ ቅዳሜ ሐምሌ 19/2017
🚨ዮኮሬሽ ወደ ኤምሬትስ በጣም እየቀረበ ነው🚨, 🚨“አሎንሶ ሮድሪጎን አይፈልገውም”🚨, 🚨ኤዜ፣ሙስኬራ፣ማዱዌኬ፣ኤታን🚨 ቅዳሜ ሀምሌ 5/2017
ሰበር ዜና, ጋብርኤል ሄንዜ መድፈኛ ሆነ, ቶሚያሱ እና አርሰናል ሊለያዩ ነው አርብ ሰኔ 27/2017
የማርቲኔሊና ማዱዌኬ አሁናዊ መረጃ, የአርሰናል የዝውውር እውነቶች, ኤዜ፣ሮድሪጎ፣ሴስኮ፣ሮጀርስ ማክሰኞ ሰኔ 24/2017
አዲስ ነገር በአርሰናል አጥቂ .....? Arsenal Transfer Show, ሙስኬራ፣ሮድሪጎ፣ዋትኪንስ እሁድ ሰኔ 22/2017
ሰበር ዜና :በየትኛውም ዋጋ ሮድሪጎን ማምጣት የአርሰናል ዕቅድ ነው, አርሰናል ኬፓን ሊያስፈርም ነው ሐሙስ ግንቦት 28/2017
ጋብርኤል ማግሀሌሽ ኮንትራቱን አራዘመ, ሴስኮ መድፈኛ ሊሆን ተቃርቧል,የዝውውር ሰበር ዜናዎች አርብ ግንቦት22/2017
ልብ ሰባሪው የሉዊስ ኤንሪኬ ታሪክ, “ኤንሪኬ ብቻውን አይደለም” ግንቦት 21/2017
የአርሰናል እቅድ የሆነው ሉክማን, የዝውውር ዕቅዳችን ይከለስ ይሆን, በአርሰናል መጫወት የሚፈልገው ዱሳን አርብ ግንቦት 15/2017
የሮድሪጎ አዳዲስ ዜናዎች,የፓርቴ ኮንትራት ማራዘም?ቡዌሞ፣ኤዜ ምን እየተባለ ነው?Transfer Update ማክሰኞ ግንቦት 12/2017
የሮድሪጎ የዝውውር እውነቶች, ባርሳን ያስደነገጠው ቤርታ,ለዝውውር የተመደበው ገንዘብ,ከኒውካስትል ጨዋታ በፊት ቅዳሜ ግንቦት9/2017
የአርሰናል ዝውውር በጥልቀት ሲዳሰስ ዕሮብ ግንቦት 6/2017
ዋጋ ያስከፈሉ የኤዱ ጥፋቶች, የክሮኤንኬዎች ፍርሀት...? አርብ ግንቦት 1/2017
የኦዴጋርድ መውረድ እውነቶች, ከባድ ፈተና ላይ ያለው Øde ሐሙስ ሚያዚያ 23/2017
“ሄነሪ የአርቴታን ቦታ ይፈልገዋል” “ቤርታ ከኤዱ በጣም የተሻለ ነው” ከቢኒ እና አብይ ጋር ዕሮብ መጋቢት 3/2017
“ሳሊባ ከክለቡ በላይ አይደለም” “አንድሬአ ቤርታ ምርጫዬ ነው” ቀጣይ አመት ለአርቴታ ወሳኝ ነው የአርሰናል ዞን ካፌ ከአብይ ጋር እሁድ የካቲት 23/2017
“ችግራችን ከቬንገር ጊዜ ይጀምራል” “አርቴታ ጋርዲዮላን አይመስልም” የአርሰናል ዞን ካፌ ከአብይ ጋር ዕሮብ የካቲት 19/2017
''አርቴታ ለኔ ሱፐር አይደለም'' በዚህ አመት አርሰናል ዋንጫ አያነሳም, የአርሰናል ዞን ካፌ ከገኒ ጋር ቅዳሜ የካቲት 1/2017
አርሰናል አልቫሮ ሞራታን? ሲቲ የነጠቀን ተጫዋች?አስገራሚው የጥር ዝውውር እውነት,ያፐን፤ሪዬስ፤ቴል ማክሰኞ ጥር 27/2017
TRANSFER UPDATE, አርቴታ ሴስኮን እየጠየቀ ነው, የዚህ ሰአት መረጃዎች ዊሊያምስ፣ቴርኒ፣ቤን ዋይት ዕሮብ ጥር 7/2017
TRANSFER UPDATE, የአርቴታ ፕሬስ ኮንፍረንስ, አዳዲስ መረጃዎች ቫርሽኬላ፣ራሽፎርድ፣ሴስኮ አርብ ጥር 2,2017
ማርሙሽ እና ኮማን ወደ አርሰናል? አዳዲስ መረጃዎች የሳካ፣ማግሀሌሽ፣ሳሊባ.... TRANSFER UPDATE ሰኞ ታህሳስ 21/2017
TRANSFER UPDATE, ሳካ፣ኮሎ ሙዋኒ፣ ቅዱስ፣ኦልሞ, የዚህ ሰአት መረጃዎች ማክሰኞ ታህሳስ 15,2017
የቡካዮ ሳካ ጉዳት እውነታ, ኢሳቅ፣ሴሜንዮ፣ሉክማን? አርቴታ የተናገራቸው እውነቶች, የአርቴታ ፕሬስ ኮንፍረንስ ሰኞ ታህሳስ 14,2017
የካላፊዮሪ እና ዚንቼንኮ ሰበር ዜና, የአልቤርቶ ሞሌይሮ ዝውውር, ከፓላስ ጨዋታ በፊት, የዚህ ሰአት መረጃዎች አርብ ታህሳስ 11/2017
ጆሽ ክሮኤንኬ በኤምሬትስ, አርቴታ፣ኪዮር፣ስተርሊንግ? ወሳኙ የጥር ዝውውር ጊዜ ለአርሰናል ሰኞ ታህሳስ 7/2017
የማግሀሌሽ አዲስ ዜና, የአርቴታ ፕሬስ ኮንፍረንስ,Transfer Update አርብ ታህሳስ 4/2017
ኒኮንና ኢሳቅ በጥር ዝውውር? የዚህ ሰአት መረጃዎች, የአርቴታ ፕሬስ ኮንፍረንስ አርብ ህዳር 27/2017
ማግሀሌሽ፣ፓርቴና ሜሬኖ? ከዝውውር ጋር ያሉ ዜናዎች, ከጨዋታው በፊት እየወጡ ያሉ መረጃዎች, የአርቴታ ፕሬስ ኮንፍረንስ ማክሰኞ ህዳር 24/2017
የቤን ዋይት አሪፍ ዜና, ማግሀሌሽ አዲስ ኮንትራት ሊፈርም ነው, ከዌስትሀም ጨዋታ በፊት ያሉ መረጃዎች, ሌላኛው ታዳጊ በኤታን መንገድ ቅዳሜ ህዳር 21/2017