Mudi 's moya 🍳
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተመልካቾቼ
እንኳን ወደ ሙዲስ ሙያ (Mudi's moya) በሰላም መጣችሁ,,,
በዩቲዩቡ ቻናሌ ላይ በዋነኝነት ለአዋቂም ለልጆች የሚሆን ባህላዊና ዘመናዊ የምግብ አሰራር ሲሆን አንዳንድ የራሴ ፈጠራንም በመጨመር እሰራለው። ከምግብ ውጪም ይጠቅማል የምለውን ነገር ሁሉ አሳያለው።
*ጤንነትን በተመለከተ _የስነምግብተ ተመራማሪዎች (የጤና ባለሙያዎች) የሚሉትን ከኢንተርኔት ላይ በማውረድ በመጠኑ ገለፃ አደርጋለው።
* ተመልካቾቼ ስለዚህ ላይክ, ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንሁን።
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካችው 🙏💚💛❤️
በዛላው የተዘጋጅ ምርጥ በርበሬ ከነ መጠኑ (Ethiopian traditional food Bereberai)🙏
ቆንጆ ጥፍጥ ያለ አሳ ጉላሽ በሽምብራ ሞክሩት ተወዱታላችው 👍👍👍👍👍
በፕሮቲን የበለፀገ የተባበሩት ገንቢ ፍትፍት (Ethiopian Traditional food)👍👍
ልዩጣእም ለስለስ ያለ የዶሮ ክንፍጥብስ (fried chicken wings) #cooking#chickencurry#chickenrecipe
እንጀራ እንዳይሻግትባችው ይህን ዘዴ ተጠቀሙ 👍👍#እንጀራ#food #how tomake Enjera#cooking
ልዩ ጣእም ያለው የዶሮ መላላጫ ከሚጥም ሶስ ጋር(Chickenbreast)#chickenrecipe #chickencurry #የዶሮ መላላጫ 👍👍
የቃሪያ ሰላጣ (Bell pepper salad)#recipe#Saladrecipes #cooking#ebstv
የፆም የደበርጃን ኮተሌት ( Eggplant Cutlet)#food#recipes#eggplantrecipe
የቀይስር ጁሰ አሰራር ከነ ጥቅሙ#Beetrootjuice#ቀይስርጁስ#NBCEthoipia 👍👍
ማር ን በዚህ መንገድ አንጥሩት #Honey#Honeybees#ማር👍👍
ለተለያዩ የምግብ ማጣፈጫ የሚሆን ልዩ ቅመም#spicesofindia#recipes#cooking
ልዩ የሆነ የጤፍ ተቆራጭ ኬክ 👍👍👍👍👍 #Teffcake#foodrecipe#cake
መሰራት ያለበት ፓስታል ፍርኖ #pastalferno#recipe
ልዩ ጣእም ያለው ,, የካሮት ከሽከሽ ቂጣ ,, ለቁርስ, ለመክሰስ, ለቡና ቁርስ የሚሆን(Snacks)👍👍
ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅም ያለው የኦክራ ለብለብ ሰላጣ #okrasalad#lady finger# ባምያ #ኦክራ
የአባጮማ/ቦሎቄ/ ፍትፍት ከነጥቅሙ (Ethiopian Traditional food Abachomma)#foodie
ለቁርስ ,ለመክሰስ የሚሆን የጤፍ ጭብጦ በኑግ ( Ethiopian Traditional food)#Teff's chebetto#Teff'schechebesa
ልዩ ጣእም ያለው የስንዴ ገንፎ ሞክሩት(Ethiopians Traditional food Genefo) 👍👍
ሩዝ በቀላል አሰራር በልዪ ጣእም (Rice with chicken )👍👍
ጤናማ ካቻፕ ከስኳር ነፃ የሆነ በቤታችን እንስራ( Homemade ketchup)
የኮሪያ ደምፕሊንግ በቤታችን አጣፍጠን እንስራ ( Home made Dumpling)👌👌👌
መንዲ ሲያምረን በቀላሉ በቤታችን መስራት እንችላለን (Lamb mandi) 👌👌
ለፆም ተመራጭ የቡላ ገንፎ በሱፍና በተልባ የተዘጋጀ (Ethiopian Traditional food, bulaGenefo) 👍👍
መሞከር ያለበት,,በቤቴ አሰራር የሚጣፍጥ የምጣድ ሽሮ ፍርፍር(Ethiopian Traditional food Yemetade shiro) 👍👍
በሀገራችን የሚገኝ ለጤና ብዙ ጠቀሜታ ያለው የላውሮ ቅጠል ሻይ (Bayleaf tea) ለጉንፋን ,ለጉሮሮ ,ክብደት ለመቀነስ ,,,,,,,,
በልዩ ስጎና ክሬም ጣፍጦ የተሰራ ላዛኛ (Special Lasagna)👌👌
በእንጀራምጣድ ልዩ ጥፍጥ ያለ ሚኒ ፒዛ ለልጆች ት/ቤት, ለቁርስ ለቡና ቁርስ ,ለመክሰስ🙏👍
የፒዛ ሶስን እንደዚህ ብንሰራው ልዩ ጣአም ይኖረዋል ሞክሩት 👍👍
የሙዝ ፓንኬክ ለልጆች ለት/ቤት ስናክ / ቁርስ/ ለአያያዝ ቀላል (Banana pancake) 👍👍
ለልጆች የምሳ እቃ ለማሰር ይህን ተጠቀሙ( Ethiopian traditional food) 👌👌