Wegagen Bank Official
Wegagen Bank SC was established on the 11th of June 1997 E.C. It came to life as a result of the entrepreneurial wit of sixteen 16 founding members who recognized the critical role that financial institutions would play towards creating a sustained economic development and were able to put in an initial paid-in capital of Birr thirty million (Birr 30 Million).
Established under the banking proclamation of Licensing and Supervision, Proclamation No. 84/1994, the Bank was registered with the National Bank of Ethiopia on April 30, 1997. The Memorandum and Articles of Association of the Bank were signed on April 15th, 1997 and registered with the Addis Ababa Bureau of Trade, Industry and Tourism on April 15, 1997, Registration Number 1/34/4/89.
The Bank, as it started back then, operated through its Head Office located in Gofa Sefer, Addis Ababa. In October 2017, Wegagen moved to its 23 Storey Headquarters Building in front of Addis Ababa Stadium, Ras Mekonnen Street.
ወጋገን ባንክ በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ያካሄደው 32ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ አጭር ቪዲዮ።
የወጋገን ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 32ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄዱን ተከትሎ የትግራይ ቴሌቪዥን ሽፋን
የወጋገን ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 32ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄዱን ተከትሎ የዓባይ ቲቪ ዜና ሽፋን
የወጋገን ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 32ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄዱን ተከትሎ የአሚኮ ሽፋን
የወጋገን ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 32ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄዱን ተከትሎ የአርትስ ዜና ሽፋን
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!
እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም አደረሰዎ
ወጋገን ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል አድሃ/ዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የበረካ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡
የወጋገን ባንክ የዲጂታል ኢኖቬሽን እና ማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋፅዮን ገብረ ዮሃንስ ለአርትስ ቴሌቪዥን የሰጡት ቃለ መጠይቅ
"ወጋገን እፎይታ ዲጂታል የብድር አገልግሎት ትልቅ ዕድል ፈጥሮልኛል !"
ከውጭ ሀገር የሚላክልዎት ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ 2% በመጨመር ገንዘብዎን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ያስረክብዎታል!
ወጋገን ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ዓ.ሒ. ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል!
ወጋገን ባንክ እፎይታ የዲጂታል ብድር እና ሌሎች የተለያዩ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች ዙሪያ ከአዲስ ቢዝነስ ሪቪው ጋር የነበረ ቆይታ
" ወጋገን እፎይታ ዲጂታል የብድር አገልግሎት ትልቅ ዕድል ፈጥሮልኛል !" ተጠቃሚ ከሆኑ ደንበኞች ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን የተሰጠ አስተያየት ይከታተሉ!
"ወጋገን እፎይታ ዲጂታል የብድር አገልግሎት ትልቅ ዕድል ፈጥሮልኛል !" ተጠቃሚ ከሆኑ ደንበኞች ለትግራይ መገናኛ ብዙሃን የተሰጠ አስተያየት ይከታተሉ!
ወጋገን ባንክ ስለሚሰጠው ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል አካታች የሆነ የባንክ አገልግሎት በተመለከተ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰራው ዜና ዘገባ
ወጋገን ባንክ ለደንበኞቹ ያዘጋጀውን አፍጥር መርሃ-ግብር የተመለከተ የሚንበር ቴሌቪዥን ዘገባ
ወጋገን ባንክ በራማዳ አዲስ ሆቴል ለደንበኞቹ ባዘጋጀው የአፍጥር መርሃ-ግብር ላይ የተወሰደ አጭር ቪዲዮ
ወጋገን እፎይታ የዲጂታል ብድር አገልግሎት ተጠቃሚዎች ለ TBS የሰጡት አስተያየት
የወጋገን ባንክ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ም/ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሰለሞን ተስፋዬ ከዓባይ ቴሌቭዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ#wegagen #bank #News #ዜና
አዋሽ ኤፍ ኤም 90.7 በወጋገን ባንክ ዙሪያ የሰራው ዘገባ እንዲሁም ከአቶ ነጋሲ ፍሰሀ የዲጂታል ባንኪንግ ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ጋር ያደረገው ቆይታ
ወጋገን ባንክ ስለሚሰጣቸው የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች በተመለከተ የፋና ቴሌቪዥን ዘገባ
የወጋገን ባንክ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ም/ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሰለሞን ተስፋዬ ከአሐዱ ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ
የወጋገን ባንክ ቺፍ ዲጂታል ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሁሴን አምዴ ከአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ጋር ያደረጉት ቆይታ
የወጋገን ባንክ ቺፍ ዲጂታል ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሁሴን አምዴ ከመናኸሪያ ኤፍ ኤም 99.1 ጋር ያደረጉት ቆይታ የካቲት 02-2017