እጬጌ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሚዲያ

ይህ ሚድያ በብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መልካም ፈቃድ ሚያዝያ 16/2017 ዓም በይፋ ሥራ ጀምሯል።  በዚህ ሚድያ ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትክክለኛ፣ የተጣራ እና ሚዛናዊ መረጃ እንዲሁም ቤተክርስቲያናችን  ዶግማ ቀኖና እና ሥርዓት የተከተለ አስተምህሮ በወላይትኛ እና በአማርኛ ቋንቋ ይተላለፋል።