መወድስ ሚድያ ||Meweds Media
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን !
እንኳን ወደ መወድስ ሚድያ በሠላም መጡ ።በዚህ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚሠጡ አጠቃላይ የቅኔ ትምህርቶች ማለትም ፦ አገባብ ፣ግስ፣መጽሔት ፣ ከጉባኤ ቃና እስከ መወድስ ቅኔ፣ የቅኔ ሙያ ፣ እንዲሁም የቅኔ ዜማ በጥራት እና በትጋት ይቀርቡበታል ። ትምህርቱ ለሁሉም እንዲዳረስ like , share , subscribe በማድረግ የበኩልዎን ይወጡ።
youtube:https://www.youtube.com/@meweds8media
Telegram channel 👉👉https://t.me/zeiyor_menberu
ጀማሪዎች ጉባኤ ቃና ያለ አኮኑ ማምጣት ትላልቆች ደግሞ ቅኔን ለማስፋፋት ተቸግረዋል??? እደሱ ከሆነ ወደ መወደስ ሚድያ ጎራ ይምጡ በቀላል አገላለፅ።ክፍል ፩
ቅኔ ለጀማሪዎች በቀላል አገላለጽ
መደመጥ ያለበት መልእክት!!!
ትልልፍ ክፍል ፪ እና ለዘመነ ጽጌ የሚያስነግረው
ትልልፍ በቀላል አገላለፅ።ኑ እንማማር ትውልድ እንጅ ቋንቋ አይሞትም።
ትልልፍ ማዎቅ ይፈልጋሉ?
ትልልፍ ክፍል አንድ አልገባዎትም? እንግዲያውስ ይሄን ቢድዮ ጨርሰው ይመልከቱ!!!
ትልልፍ ክፍል፪
አማርኛ ቅኔ በመውድስ ሚድያ ይማሩ።
የቅኔ ትልልፍ ማወቅ ይፈልጋሉ????
የቅኔ ብልሽት ክፍል ፪
የውስጠዘ ቅኔ ብልሽት ክፍል ፩
ቅኔ በክረምት እና በሀምሌ ገብርኤል ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ
ገቢር ተገቢሮ ምን እንደሆነ ያስቸግርዎታል?እንግዲያውስ ወደ መወድስ ሚድያ ጎራ ይበሉ እና በሚገርም አገላለፅ እና በአይረሴ ቃላት የቀረቡ ትምህርቶችን ይጎብኙ
አገባብ ትምህርት በቀላል አገላለጽ ክፍል ፩
አማርኛ እንዴት እንተክላለን? የዘመነ ክረምት ቅኔ በቀላል አገላለፅ።
ቅኔ እንዴት አድርገን እንቆጥር ክፍል ሁለት
እውን ቅኔ ከባድ ነው??? ጀማሪወች ቅኔን እንዴት በቀላሉ ማምጣት እና መቆጠር ይችላሉ??? እነሆ መፍትሄ በቀላል አገላለጽ።
በኒቆዲሞስ እና በ ሆሳእና ለቅኔ የሚያስነግረው እና ቅኔ
የወርሃ ጾም 6ኛ ሳምንት ገብር ሄር ታሪክ፣ለቅኔ የሚያስነግረው፣እና ቅኔ በቀላል አገላለጽ።
በደብረ ዘይት ለቅኔ የሚያስነግረው እና ሙሉ ቤት ቅኔ በመጋቤ አእላፍ ሊቀ ሊቃውንት የኔታ ተረክበ አይነኩሉ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ
ቅኔ ዘመጻጉእ የሚያስነግረው እና ለመቆጠር በር የሚከፍት ቅኔ
በምኩራብ ለቅኔ የሚያስነግረው፣ቅኔ እና የቅኔ ሞያ በቀላል አገላለጽ
ለቅድስት የሚያስነግረው እና እና ቅኔ እስከ ዋይዜማ እስከመጨረሻው ሊታይ የሚገባ በቀላል አገላለጽ
ዋይዜማ ቅኔ ዜማ ከልውጡ በጎንደሬ
በዘወረደ ለቅኔ የሚያስነግረው እና እንዴት መቆጠር እንዳለብን የሚያሳይ ምሳሌ
አእመረ እርባርታ ክፍል ሁለት
መድበለ ጉባኤ ቃና በዘመነ ምሳሌ ከፍችና ርቃቄ ጋራ በሚገባ አገላለፅ።
ቅኔን በተሎ ለማምጣት የሚያስችል ቢድዮ በቀላል አገላለጽ ክፍል ሁለት
የቅኔ ቁጠራ ለሚያስቸግረው ሁሉ መፍትሄ በቀላል አገላለፅ ይሄንን ቢድዮ በደንብ ከአዩ በኋላ በቁጠራ መጨናነቅ አይኖርም።