ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል የሚዲያ ክፍል የሆነው የዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ዋና ዓላማ
በደብራችን ብሎም በሀገረ ስብከታችን የሚደረጉ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ፣ ወቅታዊ መረጃዎችን ፣ ትውፊታዊ ሥርዓቶችን ፣ ዐቢይ ጉባኤያትን ፣ በአጠቃላይ የቤተ ክርስቲያኒቱን ጥልቅ እና ሠፊ አስተምህሮ ምዕመናንን በቀላሉ በእጃቸው በሚገኙ የቴክኖሎጂ ውጤቶች እና ማኅበራዊ ትስስር የሚፈጥሩ ሚዲያዎችን አዎንታዊ ትሩፋታቸውንም እንደ በጎ አጋጣሚ በመጠቀም ለበለጠ መንፈሳዊ ዓላማ በማዋል የምስራቹን ቃል በሚዲያ እንሰብካለን በሚል መሪ ቃል ለትውልዱ መድረስን ዓላማ ያደረገ ነው፡፡
"የሰይጣንን ሽንገላ መቃወም" || በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ
"ታላቅ የምስራች" || ከአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
"ክርስቶስ ታረቀን" ||በዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ
"የትዳር መርህዎች" || በመምህር ጸጋዬ አሰፋ
"እነዚህ ሁሉ አምነው ሞቱ" ዕብ 11-3 || በመልአከ ሕይወት አይቸው ወርቅነህ
#ዝማሬ || "ውበት ነሽ" || "ቸርነትህ ነው" || በዘማሪ ዲያቆን ብሥራት ጨብሲ
"እነሆ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል" || በመምህር ጸጋዬ አሰፋ
""መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋል” || በመምህር በኩረ ትጉኃን ፋንታ ገላው
"ማዕረገ ቅዱሳን" ክፍል 3 || በመጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ
"ማዕረገ ቅዱሳን" ክፍል 2 || በመጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ
"ሰው መሆን ያቃተው ሰው" || በመምህር ጸጋዬ አሰፋ
"መላዕክት የሚያከብሯትን" || በመጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ
"ማዕረገ ቅዱሳን" || ክፍል 1 || በመጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ
"ቸር ሰው ለራሱ መልካም ያደርጋል" ምሳ 10:17 || በደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
"ትዳር እና እምነት" || ክፍል ፪ (2) || በመምህር ጸጋዬ አሰፋ
ትዳር እና እምነት || ክፍል ፩ (1) || በመምህር ጸጋዬ አሰፋ
ዕርገተ ቅድስት ድንግል || ክፍል 3 || መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ
ደብረ ታቦርን በደብረ ሰላም
የሁለቱ ዲያቆናት ሥርዓተ ቀብር ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ተፈፀመ 11/12/2017
"ፆመ ፍልሰታ ለማርያም" || ክፍል 2 || መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ
"ምስጢረ ቁርባን" || በመጋቤ ሐዲስ ቀለመወርቅ ታደሰ
"ፆመ ፍልሰታ ለማርያም" || ክፍል 1 || መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ
"አዳነኝ ጌታ" || "በምን እጽናናለሁ" || "ያዕቆብ ከቤርሳቤህ" || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ
"ነገረ መላዕክት" || ከክፍል 1 የቀጠለ... || በመጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ
"በእንተ ቅዱስ ገብርኤል" || በመጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ
"ነገረ መላዕክት" || ክፍል ፩ (1) || በመጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ
ታላቅ የንግስ በዓል ጥሪ በአዳም ናዝሬት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሐምሌ 19 2017
"በትዳር ውስጥ የባል እና የሚስት ግዴታ" || ክፍል (፪) 2 || በመምህር ጸጋዬ አሰፋ
"ጋብቻ ማለት ምን ማለት ነው?" || ክፍል ፩ (1) || በመምህር ጸጋዬ አሰፋ
"ዝማሬ" || በሊቀ መዘምራን ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ