Lulu Tube2
ሠላም ውድ የተከበራችሁ ቤተሠቦቸ ይኸ ቻናል ተዘር ተሀይማኖት ነፃ የሆነ ቻናል ነው ለናተ ይጠቅማል ያስተምራል የምላቸውን ሸር የማረግበት ነው ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ውዶቸ አመሠግናለሁ
✅👉STC ሞባይል ባኪግ አላላክ @abgrace7318 @ebstvWorldwide
✅👉የሳኡድ የኢባሲ ቁጥር ለምፈልጉ የሌቨር ቁጥር እደት እደምደውሉ @abgrace7318 @ebstvWorldwide
✅👉ከኔጋ ውፍረት መቀነስ የምፈልጉ በአድ ሳምት ብቻ ቦርጭ ለመገላገል ኑው ከኔጋ @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉ባድ ሳምት ብቻ የሚያወፍሩ ምግቦች መወፈር ለምፈልጉ ለናተ ነው ይኸ ቪዶ @eyobeltube @ebstvWorldwide
✅🙏መዳሟ ስልኳን ያሰረችበት ልጅ አገኘችኚ ሪከርዷን ሰማችው አልሀምዱልላ የኔናት💔 @abelbirhanu1 @eyobeltube
✅👉ሲደክማችሁ መዳምን ማናገር ያለባችሁ ወሳኚ አረበኛ /ዘማ ኢንቲ ትተአቢ አና እተአብ @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉#ተመዳም ቤት# ተወጣችሁ መልሳችሁ እሷጋ እዳደውሉ ራሳችሁን ችግር ውስጥ እዳከቱ @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅😪እዝች መዳም ቤት የምሰሪይ እህቴ ተጠቀቂ ባክሺ ስልክሺን አስራ ሪከርድሺን ልካልኚ ተርጉሚ ብላኚ ነው
✅👉ማሌሺ መዳም ሹ ሰበብ ትክረሂኒ የመጠላት ስሜት ከተሰማችሁ በአረበኛ ለመግለፅ @ebstvWorldwide @eyobeltube
✅🙄ሀዋላ ጨመረ በሀዋላ ጉድ ሆኘ ነበር ከኔ ተማሩ ሁላችቱም ልሰሙት ይገባል #ሳኡድ ዱባይ# @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉መዳም ካስሌሺን ለከለከለቻችሁ ለማን መደወል እዳለባችሁ ስሙ @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉በካፓኒ የመጣችሁ የመዳም ቅመሞች ደመወዝ ማስጨመር ትችላላችሁ @ebstvWorldwide @abgrace7318
😭💔ምን አይነት ልብ ነው ያላችሁ የበሺተኛ ገዘብ ሰብስባችሁ የምበሉ ሰወች ሀሲቢነላህ አላህ ይፍረድባችሁ @seifuonebs @ebstvWorldwide
✅👉ጃማ ደጎሎ ተሚማ ገበየሁ የኪችን እቃወች መሸጫ የቃወች የዋጋ ዝርዝር @eyobeltube @seifuonebs
✅🇵🇸ተወደ ዱባይ የተሰማው ጉድ🙄በሳኡድ 2ኢትዮጲያዊያን እፅ ሲያዘዋውሩ ተያዙ @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉 #ተሀረኪ# ሀረካት#ቀላል የሚመስሉ አረበኛወች ግን የሚከብዱ @eyobeltube @ebstvWorldwide
✅👉#መዳሟ# ሙሉ ስልኳን አስራ የቁም እስረኛ አረገቻት ተሷ ተማሩ እህቶቸ ዱባይ ተዘጋ @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉ኢትዩ ይዛችኋቸው ብገቡ የማትቆጩባቸው እቃወች @eyobeltube @abelbirhanu1
✅👉ጌታችሁን ለማመስገን ሆስፒታል መሂድ ብቻ በቂ ነው አልሀምዱልላ @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉የዛሬው ቭሎግ ድማ ወይባ ደማም ሂድኩ የስራ ልብሶች አበያወች ለምፈልጉ አላት @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉#ሳኡድ ዱባ# መዳምን መጣለሁ ብየ ሀገር ገብቸ ተመልሼ በሌላ መምጣት እችላለሁ ወይ? ለጥያቄው መልስ @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉መዳም ስልክ ወይም ስአት ስጦታ ብላ ተሰጠቻችሁ ተጠቀቁ እናተን ለመከታተል እድመቻት ነው ስልኩን ቸክ አርጉ@ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉መዳምን በፍፁም እሺ ማለት የሌለባችሁ ኩላሊት ይሰረቃል ተጠቀቁ ተህታችን ተማሩ ሀሳባችሁን ስጧት😪@EyohaMedia @eyobeltube
✅👉#መዳም# ኢጋማችሁ መቀጫ ቢገባበት መከሰል አችልም ይዛችሁት የምገቡት እቃ ከ46በታች ቢሆን @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉ኮትራታችሁ እዳለቀ እደት እደምታቁ ልገራችሁ ለመዳም ሀገር ለመሂድ መቸ ማሳወቅ አለባችሁ @abelbirhanu1 @ebstvWorldwide
✅👉#ኮይት ዱባይ ሰኡድ# እቃ መላኪያ ዋጋ በብሀርና ባየር እቃ ወደኢትዩ ስንልክ ማወቅ ያለብን ነገር @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉#ዱባይ ሰኡድ ኮይት# ኢትዩ ስገቡ በአየር ስት ኪሎ ይዛችሁ እድገቡ ይፈቀዳል ሙሉ መረጃ @ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉#ሳኡድ ዱባይ#መዳም ደመወዝ ካልጨመረች ማድረግ ያለባችሁ ፓስቦርት ሳይታደስ መሳፈር ይቻላል?@ebstvWorldwide @abgrace7318
✅👉ተመዳምጋ ኮትራት ስጨርሱ ሀገር ብገቡ ትኬት በማነው?ለጥያቄወቻችሁ መልስ
✅👉#ዱባይ ሰኡድ#ተመዳምጋ ኮትራት ስጨርሱ መነጋገር ያለባችሁ 3ህጎችና ፈፅሞ መፈራረም የሌለባችሁ ወሳኚ ነገር@ebstvWorldwide @abgrace7318