KokoTube
🇪🇹 Welcome to My Ethiopian Kitchen | ወደ የእኔ ኢትዮጵያ ኩሽና እንኳን በደህና መጡ!
በዚህ ቻናል ላይ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦችን እና በቀላሉ ቤት ዉስጥ ሊሰሩ የሚችሉ አዲስ አይነት አሰራሮችን እንጋብዛለን። ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉ!
Here, we celebrate the rich flavors, vibrant culture, and time-honored traditions of Ethiopian cooking. From classic dishes like Doro Wot, Injera, and Shiro, to fresh new recipes and tips for modern home cooks — this is your home for all things Habesha food. Subscribe and join our growing community of food lovers who carry the taste of Ethiopia wherever they go!
💚 New recipes every week
💬 Comment your favorite Ethiopian dish
📍 Made for Ethiopians, by Ethiopians – wherever you are in the world!
#EthiopianFood #HabeshaKitchen #ምግብ #የኢትዮጵያአሰራር #EthiopianRecipes #የምግብቻናል
በአኩሪ አተርና በቺክን የተሰራ ሾርባ
ቀለል ያለ የጭቆ አሰራር
በቅቤ የታሸ የአጥንት ጥብስ
የአሜሪካ እንጀራ አሰራር
በአይነቱ ለየት ያለ የአትክልት ስልስ
የአትክልት ጥብስ
የድንች ሳላድ አሰራር
ማክ&ቺዝ(Mac&cheese) በኔ አጠራር መኮሮኒ ቺዝ አሰራር
ማክ&ቺዝ(Mac&cheese) አሰራራ
በተልባና ቅቤ የታሸ ግሩም ጨጨብሳ
ለየት ያለ እርጥብ ሳንድዊች አሰራር
በቤት ውስጥ ሊሰራ የሚችል ጤናማ ኩኪስ
ቀለል ያለ በቤት ውስጥ ሊሰራ የሚችል ሾርባ
አይን ያለው ቆንጆ የቤት እንጀራ አሰራር
ቤት ውስጥ ባለን ነገር ተጠቅመን እንዴት ፒዛ መስራት እንእንችላለን(Homemade Pizza)
ቤት ውስጥ ባለን ነገር ተጠቅመን እንዴት ፒዛ መስራት እንእንችላለን(Homemade Pizza)
ለቁርስ የሚሆን ጣፋጭ ሳንድዊች አሰራር
የአጥንት መረቅ አሰራር
ሰላጣንና ብሮኮሊን ከእነቁላል ስልስ ጋር እንዴት እንደሚሰራ ላሳያችሁ!
ዱባውን ለየት ባለ መልኩ ጠብሼ ሰራሁት
ቆንጆ የሳላድ አሰራር!
How to make Ethiopian Firfir
የጎመን አሰራር በቤት ውስጥ