ወለተ ማርያም ሚዲያ
ሳሊለነ ቅድስት ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ወደ ወለተ ማርያም Tube መጣችሁ ብዙ የበጉ ስራ የምንሰራበት ነው ሰብስክራይብ በማረግ ተቀላቀሉን አበረታቱኝ
ስሙት ድስያዶታቸውን የስላሴ አስተዳዳሪ እግዚአብሔር ይመስገን
ሁላችሁም ከአስራታችሁ ተሳተፉ ይህ ብር ቆርቆሮውን እንኳን አይገዛም
እግዚአብሔር ይመስገን
ልብን የሚያስደስት ቅኔ ሰምቸ መጣሁ
ያልታየ ይስጥሽ መድሀኒአለም
እግዚአብሔር ይመስገን
ኑ በማርያም የስላሴን እና አቡነ ገብረመፈስ ቅዱስን ቤተክርስቲያን እንስራ
በጣም ያሳዝናል በእውነት
የመድሀኔአለም ታምር እዩ
ደስ ብሎኝል ደስ ይበላችሁ በመድሀኒ አለም ዝክር የተሳተፋችሁ
4 November 2025
ብልጥ ኦርቶዶክስ ከተሰጠው ላይ ለእግዚአብሔር ያበድራል
ተጠቀቁ ከደብተራወች
ለስላሴ መበር የተሳተፋችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ያልታየ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን
እፁብ ድቅ ነው የእመቤቴ ታምር
እግዚአብሔር ያልታየ ይስጣችሁ
ሙሽሪት ሙሽራው እናተም ከስደት መልስ ለዚህ ያብቃችሁ
ጉሩም ድቅ ነው
አይ መምህር !!! እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ስለሆነው ሁሉ
ለቤተክርስቲያን ትናትም ነገም በነፃ በፍርሀት ነው የማገለግላት
ጥቅምት 30 እንጓዝ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
እግዚአብሔር ይመስገን
ተመስገን ትልቅ ለውጥ ነው
የግሸን ጉዟችን
እግዚአብሔር ይመስገን
ለድምፁ ጥራት በጣም ይቅርታ የማይኩ ችግር ነው ያስተጋባው
የሚገርም መቸም የማረሳው ምክር
የእራት ግብዣ እኔን ግን እንዴት እንዳጠቆረኝ እሺ አይ ካሜራማን
እግዚአብሔር ይመስገን