⛪ ቤተ ብርሃን ⛪

✨ ቤተ ብርሀን - መንፈሳዊ ትምህርትና የብርሃን ምንጭ ✝️

እንኳን ወደ “ቤተ ብርሀን” Channel በደህና መጡ።

ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትን በመመርኮዝ የመንፈሳዊ ስብከቶች፣ ትምህርቶች፣ መዝሙራትና የቅዱሳን ታሪክ ያቀርባል።

የእምነትህ መንገድ እንዲበራ ፣ የመንፈሳዊ ሕይወት እንዲቆይ የሚረዳ ነዉ ።

📖 ከቃል እግዚአብሔር የሚመጡ መልእክቶች
🙏 የመንፈሳዊ እምነት ትምህርቶች
🎵 መዝሙራትና የስብከት ድምፆችን ያጋራል

✨ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏✨