Hawa tube
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ወደ Hawa tube በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ቁራአን ሀድስ የተለያዩ ትምህርቶች ይለቀቃሉ ቤተሰብ ሁኑ
إصحيح حدس
አጠር ያለች ግጥም ለኡመር ኮበልሻነው ሼር ሼር አርጉ እድደርሰው ምናልባት ሂዳያ ቢሰጠው
ለመምህር ፍታሁን ዋቄ የተሰጠ መልስ ሁላችሁም ሼር ሼር አርጉለት እድደርሰው
የአህባሾች ስራ እዩ አጂብ
ውዷ እህቴ እምታገቢውን ባል ምርጭ
ተክፊሩ ማነው እስከመጨርሻው አዳምጡት
በኡስታዝ ሳዳት ከማል የተሰጠው መልስ
ዱኒያ ለምንድነው የተፈጠርይው ግን የተፍጠርችበትን አላማ እናቃለን
ገርሞ እሚገርምነው ያገራችን ህዝብ መቸነው ከሽርክ እሚወጣው
الدنيا متاعول عرور
ከፈተና የምንጠናቀቅበት በአላህ ፍቃድ ኢንሻአላህ አላህ ይወፍቀን
የአህባሾች ጥመት በአሏህ ላይ የቀጠፉት ቅጥፈት
የሶብር ውጤቱ አላህ ይወፍቀን ያርን
ውዱ ነብያችን ከኔ ቦሀላ ለወዶች ፍተናን ጥየ አልሄድኩም ከሴቶች የበለጠ አሉ
ወደ ድኒኤል እስላም እንደትነው እምንገባው
የተይምያ ልጂ ኢልም ያነገሰው ህብር ቢዳአን ያተራመሰ የሱናው ጥይት ጥንት የተኮስ
ስለ ሱሻል ሚዳ የተሰጠ ትምህርት በተለይ እህቶች አዳምጡት
በኛ ሂይወት ያለበት ሀድስነው በጣም የገርመኝ ሀድስ
ለድን የተከፈለ መሰዋትነት የይህን ያህልነው እኛ የት ላይ ነን
በመካነሰላም ፍኖ የሰራው ስራ
የቢላል ኢብኑ ርባ ስቃይ እድህ ሆነው ነው ድኒኤል እስላምን ያስፍፉት
በድንሽ ላይ ፅኝ ዱኒያ እዳታልልሽ
እያለፉ መተው ሞኝነት አይደለም አጂብ ይገርማል
የውዱ ነብያችን የመጨርሻው ውስያቸው
ነሲሀ ለተውሂድ ተማሪዎች
ግን የተወለድንበትን አላማ ሁላችንም እናቃለን እስከመጨርሻው አዳምጡ ትጠቀማላችሁ
የመዳም ቅመሞች ኑ ግዙ በርካሽ
ወይ ስደት
الصبر علي الإستقامة اعطم كرامة
خُطٓبَةُ الٓجُمُعَةِ