Zemenegnawu - ዘመነኛው

ዘመነኛው ቻናል በ 21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የሚፈጠሩ የተለያዩ ሰው ሰራሽም ሆነ ተፈጥሮአዊ ክስተቶችን ወይም ሁነቶችን መሰረት በማድረግ የራሱን ምልከታ ያቀርብላችኋል ይህም ማለት አዳዲስ በሚመጡ አመለካከቶችና ቀድሞ በነበሩ አመለካከቶች መካከል ንፅፅር መስራት፣ በሰብዓዊነትና ዘመናዊነት መካከል ያሉ ግንኙነቶችንና ልዩነቶችን መመልከት፣ ዘመኑ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን ወዘተ የዚህ ቻናል ዋና አላማና ግብ የሰው ልጅ የተፈጠረበትን ምክንያት እንዲያውቅ ማስቻልና
በዚህ አለም ትክክለኛ ዘመናዊ ሰው እንዲሆን ማስቻል በተጨማሪም የሰውን እውነተኛ ባህሪይና ማንነት የሚገድሉ ዘመናዊ የሆኑ ማንኛውንም ነገሮች ማጋለጥ ነው።

👉 እኛን ለማግኘት;- Leul Mengistu Ware
👉 ስልክ:- 0901517014/0939259525
👉 Telegram;- @lu_la
👉 ድጋፍ ለማድረግ :- ንግድ ባንክ 1000106048065
አቢሲንያ ባንክ 126514387
👉 ከ ዓላማችን ጋር በተያያዘ እንዲሰራበት የምትፈልጉት ሀሳብ ካለ አሳውቁን🙏
👉 “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።”
— ምሳሌ 9፥10

✅ ወደ ውስጥህ ተመልከትና እራስህን አግኝ‼️