ዳን ሐበሻ

ሰላም! በዚህ ቻናል ላይ በአለም ዙሪያ የተከሰቱ አስገራሚና አስተማሪ የሆኑ እውነተኛ ታሪኮችን አቀርብላችኋለው። ታሪኮቹ ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች የተወሰዱ ሲሆን በተቻለኝ መጠን እውነተኝነታቸው የተረጋገጠውን ብቻ መርጬ ለማቅረብ እሞክራለሁ።
ቻናሉን ከወደዱት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
አመሰግናለሁ።