GCM MEDIA

"የፍጥረት ናፍቆት የእግዚያብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና" ሮሜ 8፥19
የእግዚያብሔርን ልጆች መገለጥ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያ አድራሻ CMC የተባበሩት ማድያ ወረድ ብሎ ወደ ፍየል ቤት ሲሔዱ በስተግራ በኩል አለማ ፍርም አጠገብ ይገኛል ይገኛል ።

አገልግሎቶቻችን

- የእግዚያብሔር ቃል ትምህርት
- በልዩ ልዩ ጉዳዮች ፀሎት
- አምልኮ
- የመንፈስ ቅዱስ ሙላት
- የምክር አገልግሎት
- እና ሌሎችም መንፈሳዊ አገልግሎቶች

የቤተክርስትያናችን ፕሮግራሞች
- እሁድ ማለዳ ከ4:00 ጀምሮ
- ማክሰኞ ማለዳ ከ3:00 ጀምሮ
- ሀሙስ ምሽት ከ11:30 ጀምሮ

አገልግሎቶቻችንን መደገፍ ለምትፈልጉ
CBE ባንክ - 1000422389605
ብና ባንክ - 1609601000295
አቢሲኒያ ባንክ - 149853